ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
በውልብታ መሰል ዕይታ እንተዋወቃለን፡፡ የእሷን እንጃ እንጂ የእኔ የውልብታ ወለምታ ለአመታት አብሮኝ አለ፡፡ ለነገሩ ከተማ - ከተማ ናት፡፡ እንኳን ለተሸጋጋሪው፣ ለዕድሜ ገባሪውም መመዝገቢያ ልቡና የላት፡፡ ሐውልት ብታቆምላት፣ መታሰቢያ ብታኖርላት፣ ትውስታ ብትሰፍርላት… ከልቡናዋ መኖሩን እንጃላት……በውልብታ መሰል ዕይታ የሞሸርኳት ጋምቤላ ናት፡፡ አይኔ…
Rate this item
(2 votes)
ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፤ታዋቂውን አሜሪካዊ ዘፋኝ ሬይ ቻርለስን ለመዘከር ባለፈው ረቡዕምሽት በዋይት ሃውስ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይየድምጻዊውን ሙዚቃ ማቀንቀናቸውን ቢቢሲዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቀደም ብለው በፕሮግራሙ ላይ ባደረጉት ንግግር እንደማይዘፍኑ ቢያስታውቁም፣ወደ ኋላ ላይ ግን ነሸጥ እድርጓቸው ያቀነቀኑ ሲሆን “ሬይ ቻርለስ፤ ጃዝ፣ አር ኤንድ ቢ፣…
Rate this item
(21 votes)
ጅብ ልጁን እየላጨ ነበር አሉ፡፡ ሰማ፡፡ ግን የድምጹን አቅጣጫ ለማወቅ አልቻለም፡፡ አህያም ብትጠብቅ ብትጠብቅ የመጣ ጅብ የለም፡፡ ውሻውንም ‹ባክህ ዝም ብለህ ሽብር ስትነዛ ነው እንጂ፤ ጅቡ ወይ ሞቷል፣ ወይ የለም፣ ወይ ተኝቷል› አለቺው፡፡ ‹አይደለም› አለ ውሻ፡፡ ‹አይደለም፤ ጅቡ ሰምቷል፡፡ አንቺ…
Rate this item
(6 votes)
“አንዳንድ በህይወታችን የሚያጋጥመን አስገራሚ ነገር አለ፡፡ ለሰው ብንነግረው አያምነንም፡፡ ልቦለድ አስመስለን ብንናገረው ደሞ “ኢ-ተአማኒ ነው አይታመንም” ይላል፡፡ ፈጣሪ ግን አያልቅበትምና ኢ-ተአማኒ የምንለውን እሱ በህይወታችን እንዲደርስ አድርጎ ያሳየናል፡፡”ይሄን ያለው ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ነው፡፡ “መይሳው ካሳን ፍለጋ” በተሰኘ መጣጥፉ መግቢያ ላይ፡፡ እውነትነት አለው፤…
Rate this item
(7 votes)
ሰባክያኑ፡-እግዚአብሔር አዳምና ሔዋን በለሷን በልተው ከተሳሳቱ በኋላ አዳምንም ጠርቶ፤ “የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ … ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ …” ብሎ…
Saturday, 13 February 2016 11:08

“የጋማ ከብቶች”

Written by
Rate this item
(21 votes)
ያንተ ታሪክ፣ ባህል፣ ማንነትና ቅርስ ስለሆነ ብቻ ዝም ብለህ አትዋጠው፤ አንጥረው፡፡ ዕውቀት ወደሚባል፣ ማስረጃ ወደሚባል፣ መረጃ ወደሚባል፣ ክርክር ወደሚባል፣ተጠየቅ ወደሚባል፣ ኅሊና ወደሚባል እሳት ላይ አውጣው፡፡ ይነጥራል፡፡ በቀደም ድሬዳዋ ላይ ዓሣ ዘነበ ብለን ከአንድ ወዳጄ ጋር ስናወራ፤“ባክህ ይሄ እንኳን የጋማ ከብቶች…