ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት፤ ከእሸቴ አሰፋ ጋር የአድዋን ድል በጊዮርጊስ እያከበርን ነበር፡፡ እሸቴ ታሪክ እያስተማረኝ ነበር፡፡ ‹‹በጠቢቡ ሰለሞን›› ጠረጴዛ ተቀምጠናል፡፡ በዙሪያችን ብዙ ሰው አለ፡፡ በዚህ መሐል ለደረጀ ደወልንለት፡፡ ከደረጀ ደስታ ጋር በስልክ ተነጋገርኩ፡፡ ከረጅም ጊዜ በኋላ ድምፁን ሰማሁት፡፡ ድምፁን ስሰማው፤ ‹‹አፈረሱት አሉ፤…
Saturday, 05 March 2016 11:07

አድዋ - አድዋ!

Written by
Rate this item
(5 votes)
አድዋ ትንግርት ነች፡፡ አድዋ አርማ ነች፡፡ አድዋ ታሪክ ነች፡፡ ‹‹ነብይ በሐገሩ አይከበርም›› እንደሚባለው ሆኖ እንጂ፣ ኢትዮጵያ ድንቅ ሐገር ነች፡፡ የራሳችን ሰዎች የሚጽፉትን ድንቅ መቀበል ይቸግረናል፡፡ ለምሣሌ፣ ከንግስተ ሳባ ጋር የተያያዙ ታሪኮችን እኛ እናጣጥለዋለን። አንዳንድ የውጭ ሐገር ምሁራን ደግሞ ቁም ነገር…
Rate this item
(24 votes)
• በበዓሉ ግርማ አሟሟት ዙሪያ አዲስ ፍንጭ ተገኝቷል• ፍቅረኛው ድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ በስልክ ትዘፍንለት ነበርበተለያዩ የሥነጽሑፍ ዘውጐች ዘጠኝ ያህል መጻሕፍትን ለአንባቢያን ያበረከተው ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ፤ ሰሞኑን “በዓሉ ግርማ፤ ሕይወቱና ስራዎቹ” በሚል ርዕስ አዲስ አስደማሚ መጽሐፍ ለአንባቢያን አቅርቧል፡ ፡ በአዲስ አበባ…
Rate this item
(3 votes)
(ካለፈው የቀጠለ)…የጋምቤላ ጀንበር አለላ በመሰለ ቀለም ታጅባ ወደ ማደሪያዋ አዘቅዝቃለች፡፡ ጋምቤላ የኢትዮጵያ ጀንበር መሰዊያ የአምልኮ ምኩራብ ነች፡፡ እንግዲህ ሲጨላልም ምዕራባዊት ኮከብ ትወጣለች፡፡ ለጊዜው አካባቢው እሣት ከብቦ የመጨፈር ስሜት ፈጥሯል። ኘዋል ውስጧ ያለውን ሀዘን እያመናታለች ነው፡፡ እኔ ሀዘን በመፍራት እየሸሸሁ እንደሆን…
Saturday, 05 March 2016 11:02

ጥበብና የነፍስ ፀሎት!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሁሉም የማነባቸው መጽሐፍት እያስጠሉኝ ነው፡፡ ጥሩ ናቸው በሚል በማምናቸው “አዋቂዎች” የተጠቆሙትም ወደ እምፈልገው የነብስ ጥልቀት ዘልቀው የሚያስተጋቡ አልሆኑልኝም፡፡ ብቻ በአጠቃላይ እራሴ እየፃፍኩት ባለሁበት አቅጣጫም ሆነ በሌሎች ፀሐፊዎች አቅጣጫ ደስተኛ አይደለሁም፡፡ ሲሲፈስ ድንጋይን ያለመዳረሻ እንደሚያንከባልለው እኔ ደግሞ ያለ አቅጣጫ የብዕሬን እድሜ…
Rate this item
(0 votes)
የመቻቻል ጥያቄ ሲነሳ ሰዎች ራሳቸውን ትክክል በማድረግ፣ «እኛ ምን አጠፋን? ምንስ አደረግን? እነሱ ናቸው እንጅ!» ሲሉ ይሰማሉ፡፡ ያለምንም ጥርጥር ሁሉም ለራሱ ትክክል ነው፡፡ ይህንን ሐቅ በተለያየ ምሳሌ እንመልከተው፡፡ ትክክልነት ከሃይማኖት አንጻርበፀሐይ ለሚያመልክ ፀሐይን ማምለክ ለእሱ ትክክል ነው፡፡ አንድን አምላክ ሁለትም…