ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ግንቦት 20 ለደራሲው ከፍተኛ ለውጥ አምጥቷል፡፡ ከእነዚህም አንዱ በደራሲያን ጫንቃ ላይ ትልቅ ሸክም የነበረውን ቅድመ ምርመራ ማስቀረቱ ነው፡፡ ይህን ቅድመ ምርመራ የሚያስቀር አዋጅ መውጣቱ በተለይ ለደራሲያን ትልቅ ነገር ነው፡፡ ጋዜጠኛን ወይም ሙዚቀኛን አይመለከትም፡፡ ደራሲያንን ብቻ ነው፡፡ ዛሬ ደራሲያን የፃፍነውን ጽሑፍ…
Rate this item
(0 votes)
ግንቦት 20፤ ለኪነ-ጥበቡ አበረከተ የሚባለው ነገር ቅድመ ምርመራን ማስቀረቱ ቢሆንም ቴአትርና ፊልምን ግን ከደርግ ሳንሱር አልተላቀቁም፡፡ ለምሳሌ ሥነ ጽሑፍ፣ ስዕልና ሙዚቃ ቅድመ ምርመራ አይካሄድባቸውም፤ ቀድመው አይታዩም፤ አይመረመሩም፡፡ ይሄ መጽሐፍንም ጋዜጣንም ጭምር ነው፡፡ ፊልምና ቴአትር ግን ይገመገማሉ፡፡ በደርግ ጊዜ የነበረው አሰራር…
Rate this item
(0 votes)
ለአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ማዕከል ከፍቶለት በተቋም ደረጃ ጠንካራ ሥራ እየሠራ የሚገኘው ባሕርዳር ዩንቨርሲቲና የደብረማርቆስ ዩንቨርሲቲ ሀዲስ ዓለማየሁ የባህል ማዕከል በባህልና በቋንቋ ላይ ዓመታዊ አውደ ጥናቶችን በማዘጋጀት ይታወቃሉ፡፡ የዛሬው ጽሑፌ ትኩረት ግን ከአዲስ አበባ በሰሜን ምእራብ አቅጣጫ በአንድ መቶ ሰላሳ ኪሎ…
Rate this item
(0 votes)
(ሰዓሊ ሰይፈ አበበ፣ የኢትዮጵያ ሰዓሊያንናቀራፂያን ማህበር ዋና ፀሐፊ) በደርግ ስርዓት እኔ ልጅ ነበርኩኝ፤ ሆኖም የደርግ ዘመን ስዕል የሞተበትና በተወሰኑ ሰዎችና በጥቂት ቦታዎች ብቻ ተወስኖ እስትንፋሱ የቆየበት ወቅት ነበር፡፡ እርግጥ በኃይለስላሴ ጊዜ የተከፈተ አቶ አለፈለገ ሠላም የሚባል የስዕል ት/ቤት ነበር፤ ልጅ…
Rate this item
(4 votes)
የዚህ ጽሑፍ ርዕስ ያደረግሁት የአንድ የማላስታውሰው ሰው ቃል፤ ትክክለኛ ሆኖ የታየኝ በኑዌር እና በዲንካ ብሔረሰቦች መካከል የሚታየውን ማህበራዊ ግንኙነት የሚያትት የኢቫንስ ፕሪትቻርድ ጥናትን ባነበብኩ ጊዜ ነው፡፡ ዲንካ እና ኑዌር በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ብሔረሰቦች ናቸው፡፡ የኑዌር እና የዲንካ ብሔረሰቦች ኩታ ገጠም…
Saturday, 21 May 2016 16:15

ሺአውያን

Written by
Rate this item
(15 votes)
አዲሱ ትውልድና የቀድሞው ትውልድ መንገዳቸው በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2000 ዓም ጥቂት ዘመናት ቀደም ብለው የተወለዱትንና በአሁኑ ዘመን እስከ 30ዎቹ እድሜዎች ያሉትን ትውልዶች ሺአውያን (Millennials) ብለው ይጠሯቸዋል፡፡ በአሜሪካ ሻውያን (ሺአውያን) እጅግ የተጠኑና ብዙ የተወራላቸው ትውልዶች መሆናቸው ይነገራል፡፡ አንዳንዶችም በዲጂታል ቴክኖሎጂ ውስጥ ተወልደው፣…