ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
በረሃብ ምክንያት ወደ ግብጽ ወንድማቸው ዮሴፍ ዘንድ ከአባታቸው ጋር ተሰደው የነበሩት የያዕቆብ ልጆች ተባዝተው ከ435 ዓመት በኋላ ወደ ሃገራቸው የተመለሱበት፣ የግብጽ ታላላቆች የተመቱበትንና ከግብጽ የወጡበትን ቀን ፋሲካ ብለው በየዓመቱ በግ በማረድና ያልቦካ ቂጣ በመብላት ያከብራሉ፤ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጠቀሰው።ይህ የአይሁዶች ፋሲካ…
Rate this item
(1 Vote)
በተፈጥሮዬ ከሽማግሌዎች (ከታላላቆች) ጋር ማውራት በጣም ደስ ይለኛል። ሽማግሌዎችን በጣምም አምናለሁ። የሚያወሩኝ፣ የሚነግሩኝ ሁሉ እውነት ይመስለኛል። በርግጥ ይህ ሁልጊዜ እውነት ሊሆን እንደማይችል አይጠፋኝም። ግና ምን አደርጋለሁ፤ በቃ ትልልቅ ሰዎችን አምናለሁ።፩. ሽማግሌው ፈረንጅመልኩን አይቶ ብቻ ይረባል አይረባምክፉ ነው ደግ ነው ማለት…
Rate this item
(3 votes)
 መንደርደሪያእ.ኤ.አ. ከ1890-1941 ከነበረው የጊዜ ቅንፍ ውጭ ራሱን ችሎ የሚታወቅ ኤርትራ የሚባል ሉአላዊ ሀገር በአለም ታሪክ አይታወቅም ነበር፡፡ እ.ኤ.አ ከ1890-1941 በፊት እና በኋላም አለም የሚያውቀው እውነት፤ ኤርትራ የኢትዮጵያ አንድ የግዛት አካል እንደነበረች ነው፡፡ ለዛም ነው የ1952 (እ.ኤ.አ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በውሳኔው…
Rate this item
(0 votes)
 በሕይወት መም ላይ፣በአዳም ልጅ ሩጫ ብዙ እንቅፋቶች፣በርካታ ውጣ ውረዶች ይኖራሉ። የሰው ልጅ ማኅበራዊ ፍጡር ነው፤ ሩጫው ግላዊ ብቻ ሳይሆን ቡድናዊም በመሆኑ እንደ ማኅበረሰብና አደግ ሲልም እንደ ኅብረተሰብ ብዙ በጎና በጎ ያልሆኑ ገጠመኞችን ያስተናግዳል። ማኅበር ወይም ደግሞ ኅብረት ደግሞ የሚፈጠረው፣ በሁለት…
Rate this item
(1 Vote)
 ከአዘጋጁ በቅርቡ የደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ 56ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ምክንያት በማድረግ፣ ለንባብ በበቃው “መልክአ ዓለማየሁ” የተሰኘ መጽሐፍ ውስጥ በርካታ በአለማየሁ ህይወትና የሥነፅሁፍ ሥራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ መጣጥፎችና ቅኝቶች ተካትተዋል፡፡ ከእነዚህም መካከል አንጋፋ ጋዜጠኛና ደራሲ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ከአለማየሁ ጋር ያደረገው ውብ…
Rate this item
(4 votes)
አሜሪካ በእርስ በርስ ጦርነቱ ወቅት ያጣችው የሰው ሕይወትና ሀብት የትየለሌ ነው። በዘመኑ የነበረው አብረሃም ሊንከን፣ ለአሜሪካ ዳግም ሀገር መሆን የከፈለው ዋጋና የፈሰሰው የዜጎች ደም ቀላል አይደለም። የኋላ ኋላ ጦርነቱ አብቅቶ፣ችግር በሰማዩ ላይ ካረበበ በኋላም የመከራው ገፈት ቀማሽ ሕዝቡ ነው። ሠራተኛ…
Page 1 of 265