ህብረተሰብ
ባለፈው ሳምንት በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት አካባቢ በርካታ ወጣቶች “ጉራማይሌ ቋንቋ፣ ጉራማይሌ ማንነት ይሆናል” የሚል ጥቅስ የታተመበት፤ ወይንጠጅ ቀለም ያለው ተመሳሳይ ቲሸርት ለብሰው በጋራ ሲጓዙ ትኩረቴን ሳቡት። እኔ ብቻ ሳልሆን ሌሎች መንገደኞችም በነገሩ መሳባቸው አልቀረም፡፡ አንዳንዶች እንደውም ቀረብ ብለው ሲጠይቁ…
Read 5029 times
Published in
ህብረተሰብ
“ዓለምን የቸገራት ምንድን ነው? ምግብ? ልብስ? ቤት? አዎን፤ በሙሉም ባይሆን በከፊል የነዚህ ነገሮች ችግር አለባት፡፡ …ነገር ግን እስካሁን ድረስ መድኃኒት ያልተገኘለት ችግር የመልካም ሰዎች ማነስ ነው” ይላል አቤ መስከረም 10 ቀን 1957 ዓ.ም ለ4ኛ ጊዜ ባሳተመውና “ምልከዓም ሰይፈ ነበልባል” የሚል…
Read 3255 times
Published in
ህብረተሰብ
በአሜሪካ፣ “serial killer” ተብሎ በፖሊስ የሚታደን ሰው… በኛ አገር “አርበኛ” ወይም “ጀግና” ተብሎ ሊወደስ ይችላል (በአብዮቱ አመታት ሲተላለቁ እንደነበሩት አብዮተኞች) በፈረቃ ከምትሰራበት በርገር ኪንግ እንደወጣች ጠፍታ የቀረችው አማንዳ ቤሪ፣ “ፊቷን አየሁ፤ ድምጿን ሰማሁ” የሚል ሰው ሳይገኝ 11 አመታት አልፈዋል። የጠፉ…
Read 2535 times
Published in
ህብረተሰብ
“ምን ገበያ አለ…ዝም ብሎ ብሩን መብላት እኮ ነው?” የአራት ልጆች እናት ለሆኑት ለወ/ሮ ሮማን ታደሰ አመት በዓላት የጭንቀት፣ የሃሣብና፣ የሰቀቀን ጊዜያቶች ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ውስጥ ተቀጥረው የተጣራ 1170 ብር ወርሃዊ ደመወዝ የሚከፈላቸው ባለቤታቸው በየወሩ የሚሰጧቸውን አንድ ሺህ ብር…
Read 2095 times
Published in
ህብረተሰብ
ከኢህአዴግ የሽግግር መንግስት በኋላ እስከ 1994 ዓ.ም ድረስ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በሥልጣን ዘመናቸው ለማከናወን አስበው ካልተሳኩላቸው የቤተ-መንግስት እቅዶች መካከል አንዱን አጫውተውኛል። ዶ/ር ነጋሶ ርዕሠ-ብሄር ሆነው ወደ ብሄራዊ (ኢዮቤልዮ) ቤተመንግስት ከገቡ በኋላ የቤተመንግስቱን የተለያዩ ቦታዎች ተዘዋውረው ተመለከቱ፡፡…
Read 5076 times
Published in
ህብረተሰብ
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፤ የሚሰራቸውን ተግባራት ለማመልከት፤ ኢትዮጵያ በዓለም ቅርስነት ያስመዘገበቻቸውን ታሪካዊ ነገሮች ለማስተዋወቅ፤ ቱሪዝም ለልማት ያለውን ጠቀሜታ ለመግለጽ፤ በኢትዮጵያ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለመጠቆም…አዘጋጅቶ ባሰራጨው በራሪ ወረቀት ላይ ከቀረቡ አስደማሚ መረጃዎች አንዱ፤ ኢትዮጵያ ከ2.8 ሚሊዮን ዓመት በፊት የእጅ መሣሪያ መጠቀም የተጀመረበት…
Read 1711 times
Published in
ህብረተሰብ