ህብረተሰብ
የዛሬ ስድስት ዓመት ገደማ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ኤድናሞል የመዝናኛ ማዕከል፤ ከሲኒማ ቤቱ በቀር ሌላው የልጆች መዝናኛ ላይ ያተኮረ ነበር፡፡ በቅርቡ በተከናወነው የማስፋፊያ ፕሮጀክት ግን ማዕከሉ አዋቂዎችንም የሚያካትት ሆኗል። የተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ታፍ ኮርፖሬት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሰይፈ…
Read 3461 times
Published in
ህብረተሰብ
በመንግስት ሹመኛ የተበደለና የመረረው፣ በእጁ የሰው ህይወት የጠፋበትና መደበቂያ ያጣ ገበሬ ወደ ጮቄ ያማትራል፡፡ “ዱር ቤቴ!” ብለው የሚመሽጉበት ጥንታዊ ደን ነው፡፡ ብርቅየነቱና ግርማ ሞገሱ ይማርካል፤ ብርዱ ግን አይጣል ነው፡፡ ቅዝቃዜው ከበጋ እስከ ክረምት አንድ በመሆኑ ደጋ መባል ያንሰዋል፡፡ ውርጭ ነው…
Read 4547 times
Published in
ህብረተሰብ
በመንግስት ሹመኛ የተበደለና የመረረው፣ በእጁ የሰው ህይወት የጠፋበትና መደበቂያ ያጣ ገበሬ ወደ ጮቄ ያማትራል፡፡ “ዱር ቤቴ!” ብለው የሚመሽጉበት ጥንታዊ ደን ነው፡፡ ብርቅየነቱና ግርማ ሞገሱ ይማርካል፤ ብርዱ ግን አይጣል ነው፡፡ ቅዝቃዜው ከበጋ እስከ ክረምት አንድ በመሆኑ ደጋ መባል ያንሰዋል፡፡ ውርጭ ነው…
Read 4084 times
Published in
ህብረተሰብ
“ልጆቼ ሆይ!... ከ182 ሚ. ፓውንድ ሃብቴ ሽራፊ ሳንቲም አላወርሳችሁም!” - ታዋቂው ሙዚቀኛ ስቲንግ“በፍጹም!” አለ ስቲንግ፡፡“በፍጹም አላደርገውም!... ይሄን ሁሉ ሃብትና ንብረቴን አውርሼ፣ በልጆቼ ላይ እንደመርግ የከበደ ጫና አላስቀምጥም!” በማለት እቅጩን ለጋዜጠኞች ተናገረ፡፡ ይህን የሰሙ የዓለማችን ታዋቂ ጋዜጦችና ድረ-ገጾችም፣ ያሳለፍነውን ሳምንት ነገሩን…
Read 3579 times
Published in
ህብረተሰብ
በአኗኗር ዘይቤያቸው የቱሪስት ቀልብ ማረፊያ ከሆኑ የሃገራችን ብሄር ብሄረሰቦች መካከል ሃመሮች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በደቡብ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በቆላማው አካባቢ የሚኖሩት ሃመሮች አርብቶ አደሮች መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ፍየልና የቀንድ ከብቶች የኑሮአቸው መሰረቶች ናቸው፡፡ የምግብ ውጤቶቻቸውም ከእነዚሁ እንስሳት የሚገኙ ናቸው፡፡ “ወጠሌ” ደግሞ…
Read 1969 times
Published in
ህብረተሰብ
በቱሪስቶች በስፋት ከሚጎበኙ የሃገራችን ፓርኮች የማጎ ብሄራዊ ፓርክ አንዱ ነው፡፡ ፓርኩ በደቡብ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ በ790 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ከምትገኘው የዞኑ ርዕሰ መዲና እንዲሁም በዞኑ የሚገኙ 16 ብሄረሰቦች መናኸሪያ ከሆነችው ጂንካ ከተማ በ34 ኪ.ሜ ርቀት…
Read 2614 times
Published in
ህብረተሰብ