ህብረተሰብ
• ለፍቅሩ ሲል ብቻ ኢትዮጵያን በመላው ዓለም ያስተዋውቃል • ለቱሪስቶች ብቁ፤ ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት አለብን • ‹‹The Grate Run Of Ethiopia›› በቱሪዝም ማስታወቂያ ላይ የተሰራ ግድፈት?! • የሬጌ ሙዚቃ ለኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ዋና የፕሮሞሽን መሳርያ ነው •…
Read 2408 times
Published in
ህብረተሰብ
ከኢትዮጵያም ከአፍሪካም 1ኛ ወጥቷል መንኮራኩር ሲመጥቅ ለማየት ወደ ፓሪስ ይጓዛል ዲኤስ ቲቪ አፍሪካ ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂና በዘርፉ ስላለው ሳይንስ ተተኪና የወደፊት መሪ ሳይንቲስቶችን ለማፍራት በየዓመቱ “የዩቴልሳት ስታር አዋርድስ”ን ያዘጋጃል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ ከ14-19 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ታዳጊዎች የሚሳተፉ ሲሆን ዘንድሮም…
Read 5545 times
Published in
ህብረተሰብ
የሄዋን እንጉርጉሮየያኔዋ የጥንቴየማንነት አጥንቴየጥርቡ ህልውና ምሣሬየአናሳ መነሾ ቅብጥሬየሄዋንነት ቅድመ ስፍሬአንቺ ዕፀ በለስ ፍሬምነው ጉማሽ አዲስ አጣወልድንም ላለም በደሜ አኑሬ? /ብርሃን እና ጥላ - 1996 ዓ.ም/ከላይ መግቢያ ያደረግነውና በኃይማኖታዊው አውድ ላይ ተመርኩዞ የተቋጠረው እንጉርጉሮ፣ ለጾታዊ ኢ- ፍትሀዊነት መታሰቢያ ተጽፎ የታተመው ከአስራ…
Read 2076 times
Published in
ህብረተሰብ
“አርበኛው ኔልሰን ማንዴላ፤ “ሴቶች ከየትኛውም አይነት ጭቆና ነፃ እስካልወጡ ድረስ የትኛውም አይነት የነፃነት ትግል አይሳካም” እንዳሉት፤ እንደዚህ ያሉ በየቤታችን የሚፈጸሙ የየዕለት የጭቆና ጥሪዎችን ችላ ብለን ታላቁ ሩጫ ለሴቶች ብንሮጥ፤ ከሩጫው መልስ ቤታችን የሚጠብቀን ያው ጭቆናው አይደለምን?” በ”ሕይወት ኢትዮጵያ” እና በ”ዎክ…
Read 2425 times
Published in
ህብረተሰብ
“Mass” የሚለውን ቃል ከዌብስተር ዲክሽነሪ ላይ ፍቺውን ስፈልግ እንደሚከተለው ይላል፡- “A quantity of matter or the form of matter, cohering together in one body or quantity, usually of considerable size … a general body of mankind, a nation etc” መዝገበ…
Read 2275 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ ከርሞ፣ ከርሞ ለአቤቱታ ሄዷል፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ…እንዴት ከረምክ ብልህ ደግሞ ትቆጣኛለህ…አንድዬ፡— አይ፣ በለኝ እንጂ…ለጤናህ እንደምን ከረምክ በለኝ! ስንት ነገር ትሉኝ የለ!… ዘዴው ጠፍቷችሁ እንጂ እንደ ዘንድሮ ሁኔታችሁ ለዙፋኔም አትመለሱም…ምስኪን ሀበሻ፡— ኧረ አንድዬ ጡር ይሆን… ይቅርታ አንድዬ፣ አምልጦኝ ነው...ይኸውልህ…
Read 1259 times
Published in
ህብረተሰብ