Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ፈር መያዣ፡- ባለፈው ሣምንት “አቶ መለስ ለዓላማቸው ኖረዋል፤ ኢትዮጵያ ለራሷ ታልቅሥ!” በሚል ርዕስ፣ በሀገራችን የመሪ እና የተመሪ ህዝብ ግንኙነት ጥልቅ ጥናት የሚሻ እየመሰለኝ ስለመምጣቱ፣ ከፖለቲካ ንቃተ ህሊናችን ይልቅ ህብረተሠባዊው የአስተሳሰብና የአሰራር ልማዳችን የበለጠ ሰፊ ሥራ የሚጠይቅ ስለ መሆኑ፣ ከተዥጐረጐረ ባህልና…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ አባት ሰሞነኛ ስለሆነው የአገራችን የሀዘን ክስተት አንስተው በርዕሴ የተመለከቱት አምስት የአገር መሪዎችና አምስቱ የሃይማኖት አባቶች ከስደተኝነትና ከአማሟታቸው ጋር በተያያዘ የተጋሩት ታሪክ ምን አንደምታ ይኖረው ይሆን? በሚል ጥያቄ ሲያነሱ መስማቴ ለዚህ ጽሑፍ መፃፍ መነሻ ሆኖኛል፡፡ ከስተደኝነትና የአሟሟት ታሪካቸው በተጨማሪ ወዳጅነትና…
Saturday, 08 September 2012 12:17

የአካል ጉዳተኝነት ፈተናዎች

Written by
Rate this item
(0 votes)
የልጅነት ውብ እድሜዋን ያሣለፈችው ከእድሜ እኩዮቿ ጋር እንደልቧ ተጫውታና ተሯሩጣ ነው፡፡ በተፈጥሮ የተቸራት ብሩህ አዕምሮዋ ከቅልጥፍናዋና ከፈጣን ተፈጥሮዋ ጋር ተዳምሮ በመንደራቸው እጅግ ተወዳጅ ልጅ አድርጓታል፡፡ በትምህርቷ ጐበዝ ከሚባሉ ተማሪዎች ተርታ የምትጠራው ራሔል፤ የጨዋታዎች ሁሉ አድማቂም እንደነበረች ይነገራል፡፡ እሷ ያለችበት ጨዋታ…
Saturday, 08 September 2012 11:49

የማየት ፍሬ

Written by
Rate this item
(2 votes)
“ድህነት ጠፍንጐ ይዞን ነው እንጂ አበላሉንስ እናውቅበት ነበር” ሁለት ለንደን እንደ ገባሁ ራሴን ከብልቃጥ ወደ ባሕር የተሸጋገረ አሣ አድርጌ ቆጠርሁት፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ቦታ ከጠፋኝ የመንደሩ ሰው “ደርሰሃል ከስልክ ግንዱ ወደ ግራ እጥፍ ስትል ታገኘዋለህ!” እያለ ተግቶ ይመራኛል፡፡ በለንደን…
Saturday, 08 September 2012 12:20

“ከሀገሩ የወጣ ሀገሩ እስኪመለስ…”

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ፈረንጅ ሃገር ሳትሄድ ገና እዚሁ ሳለህ፤ የገባኸውን ቃል ለምን ታፈርሳለህ” “ኑሮ በባዕድ ሀገር” የተሰኘው - በብርሃኑ ሠርፁ የተፃፈው መጽሐፍ ስለስደትና ስለ ስደት ምክንያቶች የሚከተለውን ይላል፡፡ ቁንጨብ ቀንጨብ አድርገን እንየው:-“የጽሑፉ ዓላማ በሕጋዊውም ሆነ በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገራቸው ወጥተው፤ በአብዛኛው በዩናይትድ ኪንግደም፤…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፡፡ ስሙኝማ…በብዙ መለኪያዎች እየጨረስነው ያለው ዓመት ጥሩ ዓመት አልነበረም፡፡ አንዱ ችግር በሌላው እየተተካ ለወትሮው “የአዲስ ዓመት ዕቅድህ…” ምናምን የሚባሉ ነገሮች አሉ አይደል…ዘንድሮ ግን ለዓመት ምናምን ብቻ ማሰብ መተው ያለብን ይመስለኛል፡፡እናማ…ምን መሰላችሁ፣ በርካታ መዘጋት…