ህብረተሰብ
“ልጆች እኔ የሳይኮሎጂ መምህር ነኝ:: እያንዳንዳችሁ በአሁኗ ሰአት ምን እያሰባችሁ እንደሆነ፣ ምን አድርጋችሁ እንደነበር ፣ ከፈለጋችሁም ቁርሳችሁን ምን በልታችሁ እንደመጣችሁ ልነግራችሁ እችላለሁ:: ማነው የሌላ ሰው ስም የጻፈው? ...ጆሮህን ጠምዝዤ ሳላወጣህ ራስህ እኔ ነኝ ብለህ ውጣ!!!” ልቤ ድው ድው ማለት ጀመረ::…
Read 35731 times
Published in
ህብረተሰብ
“ማጆሪስ”ን እንዳነበብኩት“ይህ ትውልድ በራሱ ላይ ነው ያመጸው……” የሚለውን የአንድ ዶክተር ንግግር ሳነብ ወዳለፈው ዘመን ትውልድ ማንነትና ምንነት መመልከት እፈልጋለሁ፡፡ ጠጅና ጮማ የቀፈት መሙያ መሆኑ ታምኖበት የምቾትና የባለጸግነት መለያ በሆነበት በዚያ ዘመን ጥቂቶች ፊደል መቁጠር ጀምረው ነበር፡፡ ፊደል ከቆጠሩት ጥቂቱ ነፍስ…
Read 3253 times
Published in
ህብረተሰብ
ምስራቅ በለሳ/ሰሜን ጐንደር/መቼም ሰው ለስራ ጉዳይ ብሎ የማይገባበት ቦታ የለምና፤ እኔም ለዚሁ እንጀራዬ ብዬ ወደ ሰሜን ጐንደር ካቀናሁ ሶስተኛ ሳምንቴን ያስቆጠርኩ ሲሆን የምስራቅ በለሳ ወረዳ ዋና ከተማ በሆነችው ጉሃላ የስራዬ መደምደሚያ ወረዳ ስትሆን ወረዳዋ ከምእራብ በለሳ ተገንጥላ ራሷን የቻለች ወረዳ…
Read 7284 times
Published in
ህብረተሰብ
ጠዋት ሁለት ሰአት ከመሆኑ በፊት ሚኪሊላንድ ጐዳና እየተባለ በሚጠራው ከውሃ ልማት ቁልቁል ወደ ቺቺኒያ በሚወስደው መንገድ ላይ፣ አብዛኞቹ ልጅ እግር የሆኑና አዳዲስ ፖስፖርት በእጆቻቸው የያዙ ወጣት ሴቶች አልፎ አልፎ የሚያገኙትን ሰው “አዲሱ ጋምካ” በየት ነው?” በማለት እየጠየቁ ይጓዛሉ፡፡ ወደ መካከለኛው…
Read 4911 times
Published in
ህብረተሰብ
መቃብረ ነገሥት ወሰማዕታትየአርሊንግተን ብሔራዊ መካነ መቃብር በዩናይትድ ስቴስት፣ የዌስት ሚኒስቴር አቤይ መካነ መቃብር በብሪታንያ፣ የታላላቆቻቸው ዘላለማዊ ማረፊያ እንደሆነ ሁሉ በኢትዮጵያም የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የንጉሣዊ ቤተሠቦች፣ የአርበኞች እንዲሁም፣ የሐይማኖት እና የወታደራዊ ባለሥልጣናት ዘላቂ የእረፍት ሥፍራ ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል፡፡…
Read 6612 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሠላሣ ስድስት ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ ምሥራቃዊ ምድር የሃዘን፣ የሥቃይና የመከራ ምድር ሆኖ ነበር፡፡ ገና በክረምቱ መግቢያ ወቅት የዚያድባሬ መንግስት ወታደሮች በዶሎ፣ በቡሬና በጐዴ ከተሞች ላይ ወረራ አካሄዱ፡፡ ህፃናት፣ ሴቶችንና አቅመ ደካማ አረጋውያንን ሣይቀር እየገደሉ ከተሞቹን ተቆጣጠሯቸው፡፡በምሥራቃዊው የአገሪቱ ክልል አካባቢ ውጥረቱ…
Read 4457 times
Published in
ህብረተሰብ