Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
በትግራይ የተወለደው የ10 ዓመቱ ታዳጊ ኃይለአብ ተክሉ፤ ከአገሩ የወጣው አባቱ ዘወትር በሚፈጽምበት ድብደባ ተማርሮ ነው፡፡ በእርግጥ የዛሬ ሁለት ዓመት ታላቅ ወንድሙ ነበር እናትህ ጋር እወስድሃለሁ ብሎ ወደ አዲስ አበባ ያመጣው - ምንም እንኳን እናቱን ባያገኛቸውም፡፡ አሁን ኃይለአብ ፖስታ ቤት ፊትለፊት…
Rate this item
(0 votes)
የዚህ አገር ነጋዴዎች በጣም የሚያበዙት አይመስላችሁም! አለ አይደል … ነገረ ሥራቸው ሁሉ … የሰውን “ስስ ብልት” እያዩ “ጉሮሮ ሲጥ አድርጎ” መቀበል አይነት ሆኗል፡፡ ገና ለገና እዚህና እዛ ላይ “መቶ ሁለት መቶ ብር ተጨማሪ ወጪ መጥቶብኛል፤” አይነት ነገር ተብሎ እኛ ላይ…
Saturday, 21 April 2012 16:29

አምለሰት ስለ ፍቅር

Written by
Rate this item
(27 votes)
ቅዳሜ መስከረም 22 ቀን 1997 የተማሪ ፍቅር ቅዳሜ መስከረም 22 ቀን 1997 የተማሪ ፍቅር ሃይ ፍሬንዶቼ፡፡ አዳሜ ወንዴና ሴቴ ሰዌ ሁሉ ምን ያለው ፈጣጣ ሆኗል? እኔ መቼም አይን ቀቅሎ የበላ ለጉድ ሞልቷል ነው የምለው፡፡ “ምን ሆና ነው?” ብላችሁ ማሰባችሁን ወድጄላችኋለሁ፡፡…
Saturday, 14 April 2012 11:46

ትልቅ ተመኝ ትልቅ እንድታገኝ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
የመንትዮቹ የስኬት ምስጢር ሁላችንም በትልቁ ማሰብ ይገባናል የሚለው የሮበርት ሹለር የስኬታማነት መመሪያ መፅሃፍ፤ አብዛኞቹን ችግሮቻችንን የሚፈጥርብን ሌላ ሳይሆን የገዛ ራሳችን ውስን አስተሳሰብ ነው ይላል፡፡ ደራሲውም መፅሃፉም ልክ ብለዋል፡፡ በጣም በርካታ የማይቻሉ የሚመስሉ ነገሮች የቅርብ አሳቢነት ወይም የውስን አስተሳሰብ ካባቸውን ሲገፈፉ…
Rate this item
(0 votes)
የላይቤሪያው ተወላጅ ፎምባ ትራዋሊ በትምህርቱ ለመዝለቅ አልታደለም፡፡ በታዳጊነቱ የቤተሰቡን ጉሮሮ ለመሙላት ሲል ትምህርት አቋርጦ ወደ ሥራ ለመግባት ተገደደ፡፡ ትራዋሊ በብዙ ውጣ ውረዶች ቢያልፍም የማታ ማታ የተለያዩ ምርቶችን ከውጭ የሚያስመጣ ኩባንያ በመመስረት ወደ ቢዝነስ ገብቷል፡፡ ኩባንያው ዛሬ በላይቤሪያ አሉ ከተባሉ ትላልቅ…
Saturday, 14 April 2012 11:46

ከ‘ቤት ዱቤ’ ወደ ‘ሆድ ዱቤ’…

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁማ! እንግዲህ በዓል ሲደርስ ‘ተነጫነጩ’ ይለን የለ…ነጭነጭ’ እንበል፡፡ ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታም አይደል.. አንዳንዴ “ለእኛ የተባለ” ማብራሪያ፣ መግለጫ ምናምን ነገሮችን ስሰማ በተዘዋዋሪ … “አቦ፣ ደግሞ ንጭንጫችሁን ጀመራችሁ!” የሚሉን ይመስለኛል፡፡ ለንጭንጭም’ መስፈርት እስኪወጣ እንክት አድርገን እንነጫነጫለን፡፡ ግርም…