ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ባለፈው ሣምንት፤ በደቡብ ሱዳን የዲንካ እና የኑዌር ብሔረሰቦች መካከል የሚስተዋለውን ሁለት ገጽታ ያለው ግንኙነት ምን እንደሚመስል ለማሳየት ሞክሬያለሁ፡፡ በኑዌርና በዲንካ መካከል በቀላሉ የመጎዳኘት ዝንባሌ መኖሩንና አንዱ የሌላውን ልማድ የማክበር አዝማሚያም እንዳላቸው ወይም በመካከላቸው ያለው የባህል አካፋይ መስመር በጣም ጠባብ መሆኑን…
Rate this item
(0 votes)
ግንቦት 20 ለደራሲው ከፍተኛ ለውጥ አምጥቷል፡፡ ከእነዚህም አንዱ በደራሲያን ጫንቃ ላይ ትልቅ ሸክም የነበረውን ቅድመ ምርመራ ማስቀረቱ ነው፡፡ ይህን ቅድመ ምርመራ የሚያስቀር አዋጅ መውጣቱ በተለይ ለደራሲያን ትልቅ ነገር ነው፡፡ ጋዜጠኛን ወይም ሙዚቀኛን አይመለከትም፡፡ ደራሲያንን ብቻ ነው፡፡ ዛሬ ደራሲያን የፃፍነውን ጽሑፍ…
Rate this item
(0 votes)
ግንቦት 20፤ ለኪነ-ጥበቡ አበረከተ የሚባለው ነገር ቅድመ ምርመራን ማስቀረቱ ቢሆንም ቴአትርና ፊልምን ግን ከደርግ ሳንሱር አልተላቀቁም፡፡ ለምሳሌ ሥነ ጽሑፍ፣ ስዕልና ሙዚቃ ቅድመ ምርመራ አይካሄድባቸውም፤ ቀድመው አይታዩም፤ አይመረመሩም፡፡ ይሄ መጽሐፍንም ጋዜጣንም ጭምር ነው፡፡ ፊልምና ቴአትር ግን ይገመገማሉ፡፡ በደርግ ጊዜ የነበረው አሰራር…
Rate this item
(0 votes)
ለአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ማዕከል ከፍቶለት በተቋም ደረጃ ጠንካራ ሥራ እየሠራ የሚገኘው ባሕርዳር ዩንቨርሲቲና የደብረማርቆስ ዩንቨርሲቲ ሀዲስ ዓለማየሁ የባህል ማዕከል በባህልና በቋንቋ ላይ ዓመታዊ አውደ ጥናቶችን በማዘጋጀት ይታወቃሉ፡፡ የዛሬው ጽሑፌ ትኩረት ግን ከአዲስ አበባ በሰሜን ምእራብ አቅጣጫ በአንድ መቶ ሰላሳ ኪሎ…
Rate this item
(0 votes)
(ሰዓሊ ሰይፈ አበበ፣ የኢትዮጵያ ሰዓሊያንናቀራፂያን ማህበር ዋና ፀሐፊ) በደርግ ስርዓት እኔ ልጅ ነበርኩኝ፤ ሆኖም የደርግ ዘመን ስዕል የሞተበትና በተወሰኑ ሰዎችና በጥቂት ቦታዎች ብቻ ተወስኖ እስትንፋሱ የቆየበት ወቅት ነበር፡፡ እርግጥ በኃይለስላሴ ጊዜ የተከፈተ አቶ አለፈለገ ሠላም የሚባል የስዕል ት/ቤት ነበር፤ ልጅ…
Rate this item
(4 votes)
የዚህ ጽሑፍ ርዕስ ያደረግሁት የአንድ የማላስታውሰው ሰው ቃል፤ ትክክለኛ ሆኖ የታየኝ በኑዌር እና በዲንካ ብሔረሰቦች መካከል የሚታየውን ማህበራዊ ግንኙነት የሚያትት የኢቫንስ ፕሪትቻርድ ጥናትን ባነበብኩ ጊዜ ነው፡፡ ዲንካ እና ኑዌር በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ብሔረሰቦች ናቸው፡፡ የኑዌር እና የዲንካ ብሔረሰቦች ኩታ ገጠም…