Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው… እንግዲህ ፕሬሚየር ሊግ ስላበቃ ስለ ራሳችን እናውራ! የምር ግን…የኦሎምፒካችን ነገር እንዴት ነው? እነኚህ እያባሉን ያሉ የ‘ቦተሊካ’፣ የሀይማኖት፣ የዘር ምናምን ነገሮች ሳይኖሩ በአንድ ልብ የምናጨበጭብበት፣ የምንደሰትበት ብቸኛ ነገር ቢኖር እሱንም ልናጣ! የምር ግን… ስንትና ስንት ነገር አልፎ…
Rate this item
(1 Vote)
እጅ ዘርግቶ፤ ሃሳብ ሰብስቦ፤ ጣቶችን አጠፍ ዘርጋ እያደረጉ ‹አሜን›… ‹አሜን›… ‹አሜን›…‹ይሁን›… ‹ይሁን› ማለት… መኪናው እንዲንጋጋ፣ ሀብቱ እንዲንበሸበሽ፣ ዱኒያ እንዲሞላ፣ ሕይወት ስኬት በስኬት እንድትሆን… ሌላም ሌላም እንዲሆን፡፡ በፈጣሪ ለሚያምኑ ሰዎች፣ ምርቃን አንድ ሰው ለሌላኛው ሰው መልካም ይሆንለት ዘንድ ለ‹አምላክ› የሚቀርብ ማመልከቻ…
Rate this item
(5 votes)
ንድ ለሰማንያ ሚሊዮን የሆነው ቴሌኮማችን ምስጋና ይግባውና በተጣበበ እና በተጨናነቀው የኔትወርክ አገልግሎቱ ስልኩንም ኢንትርኔቱንም ባለው አቅም ሊያዳርሰን እየሞከረ ነው፡፡ ከቴሌኮም አገልግሎቶች መሃከል የሞባይል ስልክ አገልግሎት እና ሌሎችም የመረጃ መረብ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ከሰማንያ ሚሊዮን በላይ ለሚሆን የኢትዮጵያ ህዝብ በብቸኝነት የሚያቀርበው…
Rate this item
(0 votes)
… ከየት እንደምጀምር ስላላወቅሁኝ … “ከየትም መጀመር ይቻላል ማለት ነው አልኩኝ፤ ለራሴ፡፡ ሰማይን ወርቅማ ቀለም ቀባ ብባል ከየት እጀምራለሁ? … የትስ እጨርሳለሁ? … አምስት ሺ ቀለማት አሉት ብያለሁ … ባንዲራው፡፡ የቀለሙ ብዛት አምስት ሺም ቢሆን መነሻውግን ሶስት መሰረታዊ ቀለማት ናቸው፡፡ህይወት፣…
Rate this item
(0 votes)
ለሃይማኖት መቻቻል፣ ለመከባበር፣ አብሮ በሰላም ለመኖር ምሳሌ በመሆን ሁሌም የሞት ጠቀሰውና የበረሃው ንግስት በሚል ስያሜ የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ ዘሬ ሥጋት አላት ነፃ የሆነና በዘመኑ ቋንቋ ያልተካበደ ህይወትን የሚመሩት ህዝቦቺ ሁሉም ነገር በፍቅር በመከባበርና በመተሳሰብ ሊሆን እንደሚችል ከህይወት ተምረዋል፡፡ በፍቅር ያምናሉ፡፡…
Saturday, 12 May 2012 10:37

“እንጀራ በአቋሯጭ…”

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ክረምቱ አንደኛውን መግባቱ ነው እንዴ! ኧረ ትንሽ ብልጭ ይበልልን! ብዙ ነገር እኮ ‘ትንሽ ብልጭ’ አልልን ብሎ ነው የተቸገርነው፡፡ስሙኝማ…ይሄ የ‘አቋራጭ’ ነገር እኮ ‘በይ’ና ‘የበይ ተመልካች’ እያደረግን ነው! አብዛኛው ሰው ቀጥተኛውንና የቀለበት መንገዱን ተከትሎ ሲሄድ፣ የዘመኑ ጨዋታ ህጎች የገባው ደግሞ…