ህብረተሰብ
የክረምቱን መውጣት የመስከረምን መባት የሚያበስሩ ልጆች ከልጥና ከቃጫ እየተገመደ የተሰራውን ጅራፋቸውን እያጮሁ ከመስክ መስክ እየዘለሉና እየቦረቁ የሚጫወቱበት ደግ ዘመን አክትሞ ቻይና - ሠራሹን ርችት በየአውራ ጐዳናውና በየመኪናው ላይ እየወረወሩ በማፈንዳት የሰውን ቀልብ የሚገፉ ልጆች የተፈጠሩበት ክፉ ዘመን ላይ ደርሰናል፡፡ ባህል…
Read 52035 times
Published in
ህብረተሰብ
* የእዚህን አገር ሀላፊነት ሊሸከም የሚችል ተቃዋሚ ፓርቲ የለም * ጋዜጣውን የጀመርነው መቶ በመቶ በራሳችን በጀት ነው * 15 አመት እንደምታሰር እያሰብኩ ጋዜጣ ልሠራ አልችልም ለጋዜጣህ ከሼህ አል አሙዲንና ከኢህአዴግ ድጋፍ ታገኛለህ ይባላል? ከአራት አመት በፊት ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ ሲጀመር…
Read 4371 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ፍሬያማ ያልሆነበትን ምክንያት በርካቶች ከማንነታችን ጋር ያያይዙታል፡፡ የጥንቱን ትተን ዘመናዊ ታሪካችንን ብንመለከት እንኳ በስልጣን ላይ ያለ ቡድንንም ሆነ ግለሰብን ከስልጣን ለማውረድ የሚፈልጉ ኃይሎች ለአላማቸው ማስፈፀሚያ ይጠቀሙ የነበረው የትጥቅ ትግልን ወይም ደግሞ ሌላ የኃይል እርምጃ መሆኑ የአሁኑ እኛነታችን…
Read 2409 times
Published in
ህብረተሰብ
አረቄ ቤት ቺርስና ዲጄ የለም 32 እና 34ን አያውቋቸውም? ይሄ እንኳን ጐጃም በረንዳን አልፈው፤ በሜይ ዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ያለው፡፡ እንዴ … ከአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ጀርባ ያለው እኮ ነው፡፡ 32 ቀበሌና 34 ቀበሌ ይባላሉ፡፡ ወዳጄ፤ በዚህ መንደር ያሉት…
Read 3216 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ፍሬያማ ያልሆነበትን ምክንያት በርካቶች ከማንነታችን ጋር ያያይዙታል፡፡ የጥንቱን ትተን ዘመናዊ ታሪካችንን ብንመለከት እንኳ በስልጣን ላይ ያለ ቡድንንም ሆነ ግለሰብን ከስልጣን ለማውረድ የሚፈልጉ ኃይሎች ለአላማቸው ማስፈፀሚያ ይጠቀሙ የነበረው የትጥቅ ትግልን ወይም ደግሞ ሌላ የኃይል እርምጃ መሆኑ የአሁኑ እኛነታችን…
Read 1767 times
Published in
ህብረተሰብ
አረቄ ቤት ቺርስና ዲጄ የለም ለምቦጭዎትን ጥለው አሁን የት ነው እምሄደው? በዛ ላይ ብሬ ትንሽ ናት… ምናምን እያሉ ሰዓት ሲያዩ ከምሽቱ ሰባት ሰዓት ሆኗል፡፡ አስፓልቱን ይዘው ወደ ዋናው መንገድ ሲጓዙ እግር ኳስ፣ አባሮሽ፣ መዝሙር…የሚጫወቱ ህፃናትን ያያሉ፡፡ “ማነህ አቡሽ መሽቶ የለ’ንዴ…
Read 1451 times
Published in
ህብረተሰብ