ህብረተሰብ
ባለፉት አራት ዓመታት አገራችን ከአንድ ቀውስ ወደ ሌላ ቀውስ ስትሸጋገር ነው የከረመችው፡፡ በዚህ ሂደትም ብዙ ሺዎች ተገድለዋል፤ ለአካል ጉዳት ተዳርገዋል፤ ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል፤ ሃብት ንብረታቸውን አጥተዋል፤የሰብአዊ ድጋፍ ጠባቂ ሆነዋል፡፡ ከዚህም ባሻገር በብዙ ቢሊዮን ብሮች የሚገመቱ መሠረተ ልማቶችም ወድመዋል፡፡በተለይ በአማጺው የህወሓት ቡድን…
Read 1226 times
Published in
ህብረተሰብ
[..እንደ ዲዮጋን ቅል አንጠልጥዬ መጓዝ ከጀመርኩ ሰነባበትኩ። በጠራራ ፀሐይ ከሰው መሐል ሰው ፍለጋ መባዘኑ ከረመብኝ። ይህች ምድር ለጠንካሮች ናት። እንደ እኔ ዓይነት ደካማ አብሯት አይኼድም። ጃርስእዎ ሞትባይኖር ኪሩቤል በ “ከደመና በላይ” መጽሐፉ፤ “ዓለም የወደዳትን ጥሬ ከብስል ታላምን” ሲል ታዝቧታል።እኔ እታዘብበት…
Read 11328 times
Published in
ህብረተሰብ
“ወደ ሩሲያ ተመልሼ አልሄድም፤ ዩክሬን እናት አገሬ ናት” የዛሬ 31 ዓመት፣ነሐሴ 24 ቀን 1991 ዓ.ም ነበር፣ ዩክሬን ራሷን ከሶቭየት ህብረት ነጥላ ነፃነቷን ያወጀችው። ከዚያን ጊዜ ወዲህም ቀኑ፣ የአገሪቱ የነጻነት ቀን ሆኖ፣ በየዓመቱ ሲከበር ቆይቷል። ምንም እንኳን የዘንድሮው የነጻነት ቀን፣ እንደ…
Read 8647 times
Published in
ህብረተሰብ
“አዲስ ዓመት ብሩህ ነው፤ ተስፋ አለ፡፡ ምንም ውጣ ውረድ ቢኖር፣ ይሄን ባዛርና ኤግዚቢሽን ዞር ዞር ብሎ በማየት ስሜትን ማነቃቃትያስፈልጋል፡፡ መኪና የት አቆማለሁ ብላችሁ ሳትጨነቁ ኤግዚቢሽን ማዕከልን ጎብኙ፤ ተዝናኑ፤ ቀኑን ሙሉ ዲጄ አለ፡፡ ከ11 ሰዓት በኋላ ደግሞ ባንዶች ሙዚቃ ያቀርባሉ፡፡--” የኤግዚቢሽን…
Read 5034 times
Published in
ህብረተሰብ
[...ምድር እሳት ትተፋ ፣ ሰማይ ዋእዩን ያወርደው ጀመር። ላዩ ነዲድ ታቹ ወበቅ ፣ ቀኑ ቃጠሎ ሌቱ ብርድ ሆነ። የእሳቱ ላንቃ ከልብሴ ወደ አካሌ ተዛመተ። ከታች ያለውን ስንኝ እንደ ዳዊት ልደግም ቃተትኩ... አበሻ ቀሚሴን እሳት ፈጀው ማታ ፤እሳት ዳር ቁጭ ብዬ…
Read 1706 times
Published in
ህብረተሰብ
በዚህ መጣጥፍ በባህል ዙሪያ ላይ ለማተኮር አሰብኩና ሳሰላስል አንድ ወቅታዊ ባህላዊ ክብረ በዓል ትዝ አለኝ - አሸንዳ እና ሻደይ፡፡ “አሸንዳ” እና “ሻደይ” የተለያዩ ማህበረሰባዊ ጨዋታዎች ናቸው፡፡ “አሸንዳ” በትግራይ ክልል በሚገኙ ልጃገረዶችና ወጣት ሴቶች የሚከበር የሴቶች የጨዋታ በዓል ሲሆን፤ “ሻደይ” ደግሞ…
Read 12465 times
Published in
ህብረተሰብ