ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
“ወደ ተፈናቀልንበት መመለስ ራስን ለሞት መስጠት ነው” (ቄስ ምናለ አያሌው፤ ተፈናቃይ) ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከማይ ዞን፣በለው ጅንጋፍወይ ወረዳ፣ ዴዴሳ ቀበሌ፣ ባለፈው ጥቅምት ወር በክልሉ ተወላጅ ወጣትና በአማራ ተወላጅ ወጣት መካከል በተፈጠረ ጠብ፣ የክልሉ ወጣት ህይወት ማለፉን ተከትሎ በተነሳ ግጭት 13…
Rate this item
(5 votes)
ከብሔር ማንነት ጋር የተቆራኘ የተዛባ ትርክት በሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ላይ መናኘት የጀመረው ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት በተማሪዎች ንቅናቄ ጊዜ ነበር፡፡ በወቅቱ እንደ መሪ መፈክር የተስተጋባው የፀረ-አማራ ተረክ፣ ለጥቀው የመጡትን የፖለቲካ ኃይሎች ቁመና በመቅረጹ ረገድ የተጨዋተው ሚና የላቀ እንደነበረ እሙን ነው፡፡.ይህ…
Rate this item
(3 votes)
 የአገራችን ምድር እንደ እሳት በሚንቀለቀል ሃሩር የተጠቃችበት፣ ጠብታ ዝናብ ለወራት የተናፈቀበት ጊዜ ነበር፡፡ 1977 ዓ.ም፡፡ ድርቁ አብዛኛውን የአገሪቱ ክፍል በተለይም ሰሜናዊውን አካባቢ ክፉኛ አጥቅቷል። ቀድሞ የወሎ ክፍለ ሃገር እየተባለ የሚጠራው ስፍራ ይላስ ይቀመስ ከጠፋባቸውና ሰዎች በረሃብና ወረርሽኝ እንደ ቅጠል ይረግፉ…
Rate this item
(1 Vote)
ከብሔር ማንነት ጋር የተቆራኘ የተዛባ ትርክት በሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ላይ መናኘት የጀመረው ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት በተማሪዎች ንቅናቄ ጊዜ ነበር፡፡ በወቅቱ እንደ መሪ መፈክር የተስተጋባው የፀረ-አማራ ተረክ፣ ለጥቀው የመጡትን የፖለቲካ ኃይሎች ቁመና በመቅረጹ ረገድ የተጨዋተው ሚና የላቀ እንደነበረ እሙን ነው፡፡.ይህ…
Rate this item
(4 votes)
• ኢንቨስትመንትን በጠላትነት የመፈረጅና የማጥቃት ዘመቻ! ከህግ በላይ የመሆን “ልዩ መብት”!• ስንዴና ዳቦ በተቸገረ አገር፣ የእርሻ መሬት እንዳይስፋፋ ዘመቻ የሚያካሂድ ሚኒስቴር አለን።• ከሩብ ቢሊዮን ብር በላይ ብክነት! የ290 ሚሊዮን ብር ኪሳራ - መንግስት አለቦታው አለስራው። ^ በ675 ብር ሂሳብ፣ ስንዴ…
Rate this item
(2 votes)
የብሔረሰቦች ሕዝቦችን እንነጣጥል ወይስ እንደራርብ? ፌደራሊዝም ነጻ አስተዳደር ባላቸው ግዛቶች ሕብረት የሚመሰረት፤ በማዕከላዊ መንግሥትና ግዛቶቹ መካከል በሕግ የሚደነገግ የስልጣን እርከን ያለበት የአንድ ሉዓላዊ አገር ቅርጸ-መንግሥት ነው፡፡እንደ ኢትዮጵያ ያለ ለዘመናት አብረው የኖሩ የበርካታ ብሔረሰቦች ሕዝቦች አገር፤ የአስተዳደር ግዛት አወቃቀር በጥናት ላይ…