ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፡-ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ባለዎት ፍቅር የተነሳ ስልጣን ከያዙ ሶስት ወር እንኳን ሳይሞላ እርስዎና ባልደረቦችዎ የፈጸማችኋቸውን ታላላቅ ተግባሮች፣ እዚህ አልዘረዝራችውም። እርስዎ፣ እቶ ለማ መገርሳና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፤ የለኮሳችሁት ኢትዮጵያዊነት፣ እሁን ወደ ፍቅርነት አየተለወጠ፣ እየነደደ ነው። በፍቅር ላይ ደሞ…
Rate this item
(2 votes)
 • የመቻቻልና የመከባበር ባህል ሳንላበስ ነው፣ በድፍረት ፖለቲካ ውስጥ የገባነው • ”እውነቱና መፍትሄው እኔ ጋ ብቻ ነው” የሚለውን አስተሳሰብ መተው አለብን • የኛ ትውልድ፤ ለአዲሱ ትውልድ አበርክቷል ብዬ የምጠቅሰው ነገር የለም ዶ/ር አማረ ተግባሩ ይባላሉ፡፡ የሃይሌ ፊዳ የቅርብ ወዳጅና የትግል…
Rate this item
(4 votes)
ክፍል- 3 ከአክሱም ቁዘማ ኢትዮጵያ ተወለደች! ብህትውና ላይ የጀመርነውን ወግ እንደቀጠልን ነው። በዛሬው ፅሁፌ ደግሞ አክሱም ከሐብት ምንጯ እንደተገነጠለችና በብህትውናም እንደተፅናናች፣ እንዲሁም ብህትውና እንዴት አክሱም ላይ ባህል ሆኖ እንደወጣ ቅዱስ ያሬድን እየጠቀስን ወጋችንን እንቀጥላለን፡፡ፍልስፍና፣ ሃይማኖትና ባህል እጅግ የተሳሰሩ ነገሮች መሆናቸውን…
Rate this item
(3 votes)
ዩኒቨርሲቲ የመወያያ መዲና እንጂ ከመንገድ የመጣን ሃሳብ ሁሉ መቀበያ አይደለም ከሦስት ዓመት በፊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርነታቸው የተባረሩትና ሰሞኑን በራሳቸው ጥያቄ፣ ወደ ማስተማር ሥራቸው የተመለሱት የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤ እንዴት ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደተመለሱ፣በሃገሪቱ እየታየ ስላለው የፖለቲካ ለውጥና ተያያዥ ጉዳዮች…
Rate this item
(11 votes)
 • “ርካሽ ዝና ከኔ ትወስዳለች እንጂ ልጆቼን አታሳየኝም” • “የልጆቼ እናት ለማኝ ሆና እንቅልፍ የሚወስደው አዕምሮ የለኝም” • “እህቴ ለእርሷ እንጂ ለኔ አድልታ አታውቅም” ከአዘጋጁ ለውድ አንባቢያን፡- ባለፈው ሳምንት የታዋቂው ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ባለቤት ፀጋ አንዳርጌ ምህረት ዝግጅት ክፍላችን ድረስ…
Rate this item
(1 Vote)
“ይድረስ ለክቡር ወንድሜ፣ ከምንጨፈን እንደዕቡይ ከምንጫረስ እንደ እኩይየነገው ትውልድ በፍርድ፣ ሳይመድበን ከዘር ድውይ እባክህ ሳይጨልምብን፣ አዲስ ራዕይ ኣብረን እንይ፡፡…” የጥላቻ ግንቦች እስከ ወዲያኛው እንዲፈርሱ ከልብ የሚሹ ኢትዮጵያውያን የተገኙበት ነበር፤ ያለፈው ቅዳሜ በመስቀል ኣደባባይ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ። በስፍራው የተገኙ ኢትዮጵያውያንን የፊት…