ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
ቅድመ አያቶቼ የሚኒልክን ጦር ለስንት ጊዜ ገትረው ይዘው ሲያበቁ፣ በመጨረሻ ሚኒልክ ጠንከር ያለ ዘመቻ አካሂደው የወላይታን ጦር አሸነፉ፡፡ ከዛ መልስ የሆነው ሁላችንም ከታሪክ የምናውቀው ነው። ግን ታሪክ ተገልብጦ ካዎ ጦና አሸንፈው ቢሆንስ ወላይታዎች ምን እናደርግ ነበር?የመጀመሪያ እርምጃ የሚሆነው እያንዳንድሽ ታላቁን…
Rate this item
(1 Vote)
በታሪክ ሁነቶች ፍም ብቻ ሳይሆን ዐመዱ ውስጥ ተደብቀው ብቅ የሚሉ ብርቆች እንዳሉ የዘመን ብራናዎች ላይ የተከተቡ ሀቆች፣ በታሪክ ሸራ ላይ የተሳሉ ውብ ሥዕሎች ያወሩናል!በኢትዮጵያ ታሪክ በደም የጨቀየው የደርግ ዘመን፣ ከሁሉ ይልቅ የኢሕአፓና የደርግ- መኢሶን ፍልሚያዎች ዕብደት፣ ዛሬም ድረስ ቆይቶ፣ ሀገሪቱ…
Rate this item
(2 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ ከሆኑ አንድ መቶ ቀናት አልፈዋል፡፡ ፍቅር፣ ይቅርታና መደመር የነዚህ ቀናት አርማ ነበሩ፡፡ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር፣ ይቅርታንና መደመርን ዘምሯል፡፡ ጉዳዩ ድንበር ተሻግሮ በኢትዮጵያና በኤርትራም መካከል ሰላም አውርዷል (ቢያንስ እርቅ ተካሂዷል)፡፡ ከኢህአዴግ ማህፀን ጠ/ሚ አብይ…
Rate this item
(2 votes)
- ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አሁንም ድረስ በመዝሙሩ ይጠቀምበታል - በህይወት እያለሁ ሀገሪቱ ወደ ትልቅነቷ ተመልሳ ማየት እፈልጋለሁ በ1970ዎቹ መጨረሻ ተወልዶ ነፍስ ያወቀ ህፃን ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ እንደ ዛሬው ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ባልተስፋፋበት በዚያን ጊዜ አንድ ለእናቱ በነበረው ኢትዮጵያ ሬዲዮ…
Rate this item
(0 votes)
- ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አሁንም ድረስ በመዝሙሩ ይጠቀምበታል - በህይወት እያለሁ ሀገሪቱ ወደ ትልቅነቷ ተመልሳ ማየት እፈልጋለሁ በ1970ዎቹ መጨረሻ ተወልዶ ነፍስ ያወቀ ህፃን ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ እንደ ዛሬው ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ባልተስፋፋበት በዚያን ጊዜ አንድ ለእናቱ በነበረው ኢትዮጵያ ሬዲዮ…
Monday, 23 July 2018 00:00

የመደመር ተግዳሮቶች!?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ከመጡ ወዲህ በተደጋጋሚ ከምንሰማቸው ቃላት ዋነኛው መደመር የሚለው ነው፡፡ ትርጉሙም፤ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በአጽንኦት ተብራርቷል። በፍቅርና በይቅርታ፣ ወደ አንድነትና መግባባት እንድንመጣ ለማሳሰብ ተጠቅመውበታል፡፡ ይሁን እንጂ መልካም ነገሮች ፈተና እንደሚኖራቸው ሁሉ መደመርም በተለያዩ መንገዶች በእጅጉ እየተፈተነ…