ህብረተሰብ
ሠዎች ከተለመደው መኖሪያ ቦታቸው ወጥተው ወደ ሌላ ቦታ (መድረሻ) ለጉብኝት ዓላማ ሄደው እና የቆይታ ወጪያቸውን ከፍለው ቢያንስ ለ24 ሠዓታት፣ ቢበዛ ለአንድ ዓመት በጎበኙት ቦታ (በጉብኝት ላይ ሲቆዩ) ቱሪስት (ጎብኚ) ይባላሉ፡፡ የጎብኚውን ጉዞ እና ጉብኝት በማስተባበር ማለትም ሆቴላቸውን፣ ምግባቸውን፣ መጓጓዣቸውን እና…
Read 3867 times
Published in
ህብረተሰብ
በአሚሮች ትተዳደር የነበረችው ከተማ እና ትንሿ የኢትዮጵያ ክልል ሐረር ከቅርብ አመታት ወዲህ ከፍተኛ የውሃ እጥረት ያለባት ከተማ በመሆን ነው የምትታወቀው፡፡ ከተማይቱ የዛሬ አምስት ዓመት የተመሠረተችበትን አንድ ሺህኛ ዓመት ስታከብር፣ በየአምስት አመቱ የሚከበር በዓል አሰናዳች፡፡ ስያሜውን በሐረሪኛ “ዓለም ሑቁፍ ሐረር ሞይ”…
Read 3128 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 28 July 2012 11:09
የባዕድ ባህል ወረራ ኢትዮጵያዊነትን ሲፈታተን
Written by በስለሺ ይልማ Sileshiyilma@gmail.com
የባዕድ ባህል በሀገራችን እንደ ሰደድ እሣት መስፋፋት ያስጨንቃል፡፡ ሀላፊነት የሚሰማቸው ውሱን የሚዲያ ተቋማት በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ፅሑፍ ባቀረቡ ቁጥር እኔም የበኩሌን ባልኩ እላለሁ፡፡ ለዚህ መጣጥፍ መነሻ የሆነኝ ሰሞኑን በአንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የተመለከትኩት ጉዳይ ነው፡፡ ስዋስቲካ በመባል የሚታወቀውን የናዚ…
Read 4024 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ብርዱም ከፋ፤ ዝናቡም ሲያሰኘው እየከፋ ነው…ጊዜውም ከፋ፡፡ ነገሩ ሁሉ…ይሄዳል ባልንበት መንገድ መሄዱ ቀርቶ ባልጠበቅነው አሳባሪ መንገድ እየተቀየሰብን…ሁሉን ነገር ከሐምሌ ደመና በባሰ እያጨለመብን ነው፡፡ (ይባስ ብሎ ይሄን ሰሞን ደግሞ በየሰፈሩ መብራት እንደፈለገው ይጠፋል፡፡ “ኧረ የእኛም ጠፍቷል” መባባል እየተለመደ ነው፡፡ …
Read 1885 times
Published in
ህብረተሰብ
እንኳን ጥብቅ የሥራ ሥነ ምግባር በሚጠይቀው የሶሻሊዝም ሥርዓት ውስጥ የነበርን ተማሪዎች ይቅርና፣ እናንተ እንኳን ከትምህርት ቤታችሁ አልፋችሁ የከተማችሁን ቆሻሻ ስታፀዱ አላየንምን? አንተነህ ይግዛው የተባለ ፀሐፊ የ”እኛ ተማሪነት” በሚል ጭብጥ ላይ በተባ ብዕሩ የፃፈውን ባለሦስት ክፍል ትዝታውን ሰሞኑን አስኮመኮመን፡፡ የፀሐፊውን ችሎታ…
Read 2106 times
Published in
ህብረተሰብ
ለተፈጠረው ወሬና አሉባልታ ተጠያቂው ማነው? ድንገት ከአይን እይታ የመጥፋትን (absentism) ነገር በተመለከተ የተለያዩ ሀገራት ህዝቦች እንደየሀገሮቻቸው ሁኔታና አመለካከታቸው የሚገልፁበት የተለያዩ አባባሎች አላቸው፡፡ አይሁዶች ድንገት ከአይን እይታ መራቅ ወይም መጥፋት የግራ መጋባት እናት ናት ይላሉ፡፡ ይህ አባባላቸው እንከን የማይወጣለት ገላጭ አባባል…
Read 3159 times
Published in
ህብረተሰብ