ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የመድረክ ግንባር መስራች ፓርቲ የሆነው “አረና ትግራይ ለሉአላዊነትና ለዲሞክራሲ” በትግራይ ክልል ዋነኛው የገዢው ህውሓት ፓርቲ ተፎካካሪ ሆኖ በመጪው ሳምንት ምርጫ ይወዳደራል። አረና በአጠቃላይ ለምርጫው እያደረገ ስላለው እንቅስቃሴና ዝግጅት እንዲሁም ከምርጫው ምን ውጤት እንደሚጠብቅ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ የፓርቲውን ምክትል…
Rate this item
(5 votes)
በአባላቶቻችን ላይ እስር፣ ድብደባና ወከባ ተጠናክሮ ቀጥሏል” በዘንድሮ ብሄራዊ ምርጫ ከሚፎካከሩት ፓርቲዎች መካከል የመድረክ ግንባር አባል Yሆነው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ይገኝበታል፡፡ ኦፌኮ መድረክን ወክሎ በኦሮሚያ ክልል 155 ወረዳዎች ይወዳደራል፡፡ የግንባሩ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና በሚወዳደሩበት አምቦ አካባቢ ጨምሮ በተለያዩ የክልሉ…
Rate this item
(2 votes)
“ህዝቡ ካልመረጠን ውሣኔውን በፀጋ እንቀበላለን”በዘንድሮው ምርጫ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በሁሉም የሚዲያ አማራጮች በመጠቀምና በየቦታው ፖስተሮችን በመለጠፍ እንዲሁም የቡና ጠጡ ስነሥርዓቶችን በማዘጋጀት ሠፊ የቅስቀሳ ስራ እያከናወነ ሲሆን አባላቱንና ደጋፊዎቹን በምርጫ ስነምግባር ዙሪያ ተከታታይ ስልጠና መስጠቱንም ይገልጻል፡፡ በመላ አገሪቱ ከ500 በላይ እጩዎች…
Saturday, 02 May 2015 10:32

ጣት መቀሰር እስከመቼ?!

Written by
Rate this item
(4 votes)
(ቆም ብሎ ማሰቡ ለራስም ለሀገርም ይጠቅማል!) “ህዝቡ በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ነው፤ በሀገሪቱ ውስጥ ስራ አጥነት ተንሰራፍቶአል፤ መብራት፣ ውሃና ኔትወርክ የለም፤ የከተማዋ ነዋሪዎች በትራንስፖርት ችግር እየተንገላቱ ነው፤ በሀገሪቱ የመልካም አስተዳደር ችግር አለ፤ የግሉ ፕሬስ በነጻነት መንቀሳቀስ ባለመቻሉ ለመጥፋት ተቃርቦአል፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎች…
Rate this item
(6 votes)
የለቅሶና የዋይታ ድምፅ በደቡብ አፍሪካ፣ በየመን፣ በሊቢያ… ‹‹. . . ዓይኔ በእንባ ደከመ፣ አንጀቴም ታወከ። ስለ ወገኔ ሴት ልጅ ቅጥቃጤ አንጀቴ በምድር ላይ ተዘረገፈ፡፡ አቤቱ የሆነብንን አስብ፣ ተመልከት ስድባችንንም እይ . . .፡፡›› (ሰቆ. ፪፣፲፩ ፤ ፭፣፩)ይህን ቃል የተናገረው በመጽሐፍ…
Rate this item
(3 votes)
“ሙስሊም ባልሆኑ ንፁሃን ሰዎች ላይ ግድያ የፈፀመ ሰው የጀነትን እጣን አያሸትም” በሁለቱ ታላላቅ እምነቶች ውስጥ (ክርስትና እና እስልምናን ማለቴ ነው) ለሰው ዘር በሙሉ የተላለፈ አንድ መለኮታዊ መልዕክት አለ፡፡ ይህ መልዕክት በሁለት ቅዱሳን መፃህፍት ውስጥ ቢገኝም መልዕክቱ ግን ተመሳሳይ ነው፡፡ የሰው…