ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
አረንጓዴ! ቢጫ! ቀይ!...እነዚህ ሦስት ቀለማት እንደ ጉልቻ ለሦስት ተጣምረው ሀገራችንን የሚገልፁና ማንነታችንን የሚያሳዩ ህያዋን ናቸው፡፡ ቁጥራቸው እንደ ስላሴዎች ሦስት፣ ቀለማቱ እንደ ፀሐይ አብሪና እንደ ጨረቃ ደማቅ ናቸው፡፡ አረንጓዴው ልምላሜን ያሳያል፡፡ ቢጫው ተስፋችንን ሲገልፅ፤ ቀዩ በደም የፀናንና የገነን መሆናችንን ያመለክታል፡፡ ኢትዮጵያችን…
Rate this item
(2 votes)
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ ትዕግስቱ አወሉ፤ በቅርቡ በተካሄደው አገራዊ ምርጫ ፓርቲያቸው ያገኘውን ውጤት በፀጋ እንደሚቀበለው ጠቁመው ፓርቲው ስኬት ያላስመዘገበው በራሱ ችግር እንጂ በገዢው ፓርቲ ተጭበርብሮ እንዳልሆነ ሰሞኑን ለኢቢሲ ብቻ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ አቶ ትዕግስቱ አወሉ ከአዲስ አድማስ…
Rate this item
(10 votes)
አቶ ሙሼ ሰሙ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢዴፓ) መስራች ሲሆኑ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የፓርቲው ዋና ጸሐፊ በመሆን አገልግለዋል። በመጨረሻም ለ3 ዓመታት ፓርቲውን በፕሬዚዳንትነት የመሩ ሲሆን በአሁን ሰዓት ከኢዴፓም ሆነ ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት አባልነት ራሳቸውን አግልለዋል። ለረዥም ዓመታት ባካበቱት ፖለቲካዊ እውቀትና…
Rate this item
(4 votes)
የአደጋ ምንጮች- የዋጋ ንረት-የሃብት ብክነት-ሙስና-የብር ህትመት-አክራሪነት-ዘረኝነት ኢህአዴግ በዘንድሮው ምርጫ አሸንፌያለሁ ብሎ፣ እንዳለፉት አስር አመታት በተመሳሳይ አቅጣጫ መቀጠል የሚችል መስሎ ከታየው ተሞኝቷል። በአገሪቱና በአለም ዙሪያ ብዙ ነገሮች ተቀይረዋል። የዋጋ ንረትን ብቻ አስታውሱ። በ2003 ዓ.ም እና ከዚያም በፊት እንዳደረገው፣ ዛሬ አለቅጥ የብር…
Rate this item
(5 votes)
ዶ/ር ነጋሶ የህገመንግስት ማሻሻያ ያስፈልጋል ብለዋል አቶ ሙሼ፤ ኢህአዴግ ያገኘው ድምፅ የስነልቦና ጫና ውጤት ነው ይላሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ የማስተርስ ዲግሪ ተማሪ የሆነው አቤል አየናቸው፤ ኢህአዴግ በዘንድሮ ምርጫ እንደሚያሸንፍ ጥርጣሬ አልነበረውም፡፡ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ይጠቀልለዋል የሚል ግምት…
Rate this item
(8 votes)
8 ተጨማሪ ወጣቶች በሜዲትራንያን ባህር ህይወታቸው ማለፉ ተረጋገጠ በሰመጠችው ጀልባ እስካሁን 16 ኢትዮጵያውያን መሞታቸው ታውቋልአንድ ወላጅ መርዶ ቢነገራቸውም የልጃቸውን መሞት አልተቀበሉም ባለፈው ወር 900 የሚደርሱ ስደተኞችን አሳፍራ፣ በሜዲትራኒያን ባህር ስትጓዝ በነበረች ጀልባ ላይ በደረሰው የመስመጥ አደጋ ህይወታቸው ያለፈ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች…