ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
 ከስልሳ አራት ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ መንግስት፣ ግብፅና ሱዳን የናይልን ውሃ ለመከፋፈል ለድርድር በተቀመጡ ጊዜ፣ ሶስተኛ ባለጉዳይ ሆኖ ለመግባት በተደጋጋሚ ተጠይቆ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ፡፡ በዚህ ጊዜ “ኢትዮጵያ የውሃ ሃብቷን የምታየው በግዛት ክልሏ ውስጥ እንደሚገኝ እንደ አንድ ማዕድን ዓይነት ነው፡፡ ለማልማት በፈለገችና…
Rate this item
(0 votes)
ጉዳዩ፦ በመተከል ዘርንና ማንነትን መሰረት አድርጎ በአገው/አማራ ተወላጆች ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ለማስቆም እንዲቻል፤ አሳታፊና ተዓማኒነት ያለው ምርጫ እንዲደረግ ምርጫ ቦርዱን ስለመጠየቅ እኛ በታላቋ ብሪታንያ የምንኖር ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፤ በመተከል ዘርንና ማንነትን መሰረት አድርጎ፣ በንፁሀን ዐማራዎችና አገዎች ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
"ሥልጣን ድምጽ እንጂ ህይወት ሊገበርለት አይገባም" በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ወደ አንድ መቶ አስር ሚሊዮን እንደሚደርስ ይነገራል፡፡ ከዚህ ተነስቶ ሳይሆን አይቀርም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ለ6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ፣ ሀምሳ ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች በመራጭነት ሊመዘገቡ ይችላሉ የሚል ግምት ያስቀመጠው፤…
Rate this item
(0 votes)
የፖለቲካ ፓርቲዎች አሰላለፍ ምን ይመስላል? ንድፈ ሐሳባዊ ማብራሪያ ታዋቂው የሥነ ማኅበረሰብ ፈላስፋ ቱርካዊው ዱርካይም፣ ከተሜነት የዘውጌ ማንነት ማቅለጫ ጋን (melting pot) እንደሆነ ያብራራል፡፡ እንደ ልሂቁ አባባል፣ የከተማ መስፋፋት ከኢንዱስትሪ አብዮት መፈንዳት ለጥቆ የሚመጣ ኹነት ነው። ይኽ ነባራዊ ኹኔታ ደግሞ በማኅበራዊ፣…
Rate this item
(1 Vote)
*"የብሔራዊ አንድነት መንግስት" እንዲቋቋም ጠይቀን ነበር *ከረጂዎች ጋር የማይሆን ጠብ ውስጥ መግባት ጥቅሙ አይገባኝም *ድርድር የሚደረገው ከወዳጅ ጋር ሳይሆን ከጠላት ጋር ነው *የምዕራባውያን "የተደራደሩ ጥያቄ" ትክከልና ተገቢ ነው የህወኃት ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ጥቃት ተከትሎ፣…
Rate this item
(1 Vote)
የስነ ፅሁፍና ቋንቋዎች ፕሮፌሰር የሆኑትና በታሪክ ምርምሮችና ጥናቶች ላይም የሚሳተፉት ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ፤ ከዚህ ቀደም "የኦሮሞና አማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ" እንዲሁም "ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ" የተሰኙ ታሪክ ላይ ያተኮረ መፃህፍትን በአማርኛ ቋንቋ ለአንባቢያን ያቀረቡ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ “ኢትዮጵያ ግብፅን…