Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
በየወሩ አንድ ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ እየደረሰበት የሚገኘው የአሜሪካ ፖስታ አገልግሎት፤ በሺ የሚቆጠሩ ፖስታ ቤቶችን ለመዝጋት ያወጣው እቅድ እንቅፋት ገጥሞታል። ንብረትነቱ የመንግስት የሆነው የፖስታ ድርጅት፤ ኪሳራውን ለመቀነስ 3700 ፖስታ ቤቶችን እንዲሁም 250 ዋና ማእከላትን ለመዝጋት እቅድ አውጥቷል። የአሜሪካ ፖስታ ድርጅት ከ220…
Saturday, 28 April 2012 14:52

ወርቃማው ሕግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ራሱን የሚያከብርና የሚወድ ለሌሎች የሚተርፍ ፍቅር ይኖረዋል” በዓለም ላይ ባሉ አገራትና ሕዝቦች ውስጥ ከሚገኙ ሃይማኖታዊ አስተሳሰቦች ተመርጠው “ወርቃማው ሕግ” የተሰኙት አባባሎች ሠላምና መግባባት በምድር ላይ ለማስፈን እንደሚጠቅሙ ስለታመነበት የወርቃማው ሕግ ቀን በየዓመቱ ይከበራል፡፡ “ተለውጦ ማየት የምንሻው ዓለም ለውጡ የሚጀምረው ከራስ…
Saturday, 28 April 2012 12:32

ችሎት

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዜጐች በከሳሽነትም ይሁን በተከሳሽነት ወይም ደግሞ በምስክርነት ፍ/ቤት የሚቀርቡበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል፡፡ በተለይ ተከሳሽ ሆነው ሲቀርቡ ስለ ፍ/ቤቱ አሰራርና ሂደት እንዲሁም ስለ አጠቃላይ ህጉ መጠነኛ ግንዛቤ ከሌላቸው አለመግባባት የሚከሰቱባቸው ሰፊ ክፍተቶች ይፈጠራሉ፡፡ በአንድ ወቅት አንድ ዳኛ የገጠማቸውን ሲነግሩኝ፤ ተከሳሽ አባወራ…
Saturday, 21 April 2012 15:49

የመጠጥ ውድድር በኢቲቪ?

Written by
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት እሁድ፤ ከሃዋሳ በኢቲቪ የቀረበው የአመት በአል መዝናኛ ጣፋጭ ነበር። በምሳ ሰአት የተሰራጨው መዝናኛ፤ ከድምፅ ጥራትና ከቅንብሩ ጀምሮ፤ በብዙ ነገሩ ተዋጥቶለታል ማለት ይቻላል ... መጨረሻው ላይ ተበላሸ እንጂ። በአንድ ትንፋሽ ቢራውን ቀድሞ የጨለጠ ይሸለማል ተብሎ ሆይሆይታ ሲፈጠር፤ አይኔን ማመን…
Rate this item
(2 votes)
10 የአደጋ ምልክቶች በ”ፍቅረኛ” ምክንያት፤ ህይወት የሚቃወስባቸው ሰዎች በርካታ ናቸው። የአንዳንዶች ህይወት፤ ከፍቅረኛ ጋር ይበልጥ ይጣፍጣል። ችግር ቢያጋጥም እንኳ፤ አብረው ይወጡታል። እርስ በርስ እየተበረታቱ ኑሮ ይሰምራል፤ ደስታቸውም በፍቅር ይደምቃል። የአንዳንዶች ህይወት ግን፤ በ”ፍቅረኛ” ይመሳቀላል። ደስታቸው ተንኖ እየጠፋ፤ ተስፋቸው ይጨልማል። ህይወታቸውን…
Saturday, 07 April 2012 09:02

ይህች ናት አገርህ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
የባል ድብደባን ጨምሮ ከትዳር እስከ ሱስ ድረስ፤ የጉዲፈቻ ልጆች ቁጥርን ጨምሮ ከወሊድ ብዛት እስከ ትምህርት ደረጃ ድረስ... ብዙ ነገሮችን ይዳስሳል - ሰሞኑን በይፋ የተሰራጨው የጥናት ሪፖርት። በ450 ገፅ የቀረበው ጥናት፤ የህዝብ እና የጤና ዳሰሳ በሚል ይታወቃል። ጥናቱ በየአምስት አመቱ የሚካሄድ…