ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
“ተመጣጣኝ እርምጃ ነው የተወሰደው” - የአ.አ ፖሊስ ኮሚሽን የከተማ አስተዳደሩ እውቅና ሣይሰጠው ሊካሄድ ተሞክሯል በተባለው የባለፈው እሁድ የአንድነት ፓርቲ ሠላማዊ ሠልፍ ላይ ፖሊስ በወሰደው የሃይል እርምጃ በርካታ ሠልፈኞች ጉዳት እንደደረሰባቸው ፓርቲው አስታውቋል፡ፓርቲው ሰሞኑን “ሠላማዊ ትግሉን በጭፍጨፋና በውንብድና ለማቆም መሞከር ሃላፊነት…
Rate this item
(0 votes)
ጥንታዊውን ስልጣኔ ለማሻሻል በመጀመርያ ስልጣኔውን ማክበር፣ ማቆየት፣ መጠበቅና መጠቀም ያስፈልጋል፡፡ ባለፈው ሳምንት አዲስ አድማስ ጋዜጣ በነፃ አስተያየት አምዱ፣ ዮሐንስ ሰ. በተባሉ ግለሰብ ፀሐፊነት “እውን ኢትዮጵያ ልዩና ድንቅ አገር ናት?” በሚል ርዕስ ያወጣውን ሸንቋጭ ጽሑፍ ካነበብኩ በኋላ፣ ከፀሐፊው ጋር ያለኝን የሃሳብ…
Rate this item
(3 votes)
አቶ አስራት ጣሴ ብለው መድረኩን ረግጠው ወጥተዋል በቦርዱ ላይ የሚቀርቡ ውንጀላዎች በህግ ሊያስጠይቁ ይችላሉ ተብሏል “መድረክ” የስነ ምግባር ደንቡን ልፈርም እችላለሁ ብሏል ፋና ብሮድካስቲንግ ከምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር ባለፈው ረቡዕ በሸራተን አዲስ ሆቴል የግንቦቱን ምርጫ አስመልክቶ ባዘጋጀው መድረክ ላይ የፓርቲዎች…
Saturday, 24 January 2015 12:32

ካምፕ ቅየራ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከማን፣ የትና መቼ እንደሰማሁት ባላስታውስም ውስጤ የቀረ አንድ አባባል አለ፡፡ “አቋሙን የማይቀይር ሬሳ (የሞተ ሰው) ብቻ ነው” የሚል፡፡ በዚህ ብሂል (ብሂል ከሆነ) በመርህ ደረጃ ሙሉ ለሙሉ እስማማለሁ፡፡ በመርህ ማለቴ አቋምን ከመቀየር አስቀድሞ “መጠየቅ” ያለበት ነገር አለ ብዬ በማመኔ ነው፡፡ ይኸውም…
Rate this item
(18 votes)
የያኔውን የስልጣኔ ባህል የምናፈቅር፣ የያኔዎቹን የስልጣኔ ጀግኖች የምናከብር ከሆነ፣ ያወረሱንን ነገር የሙጢኝ ይዘን መቀመጥ ሳይሆን፣ በአርአያነታቸው ተነቃቅተን፣ የእውቀትና የፈጠራ ባህላቸውን በመከተል ገና ድሮ ድሮ፣ ከሸክላ ቴክኖሎጂ በተጨማሪ የብረትና የፕላስቲክ ቴክኖሎጂ መፈልሰፍ፣ ከጠላና ጠጅ አልፈን የወይን ጠጅና የቢራ ፋብሪካ መፍጠር በቻልን…
Rate this item
(7 votes)
*የትኛውም ፓርቲ ሥልጣን ቢይዝ፣ የመንግስት ቢዝነስ ትርፋማ አይሆንም *ፕሮጀክቶቹ፣ ቢፋጠኑ፣ ቢሳኩ፣ ቢያተርፉ... ወደ ሃላፊዎቹ ኪስ የሚገባ ትርፍ የለም *ፕሮጀክቶቹ ቢጓተቱ፣ ቢሰናከሉ፣ ቢከስሩ... ከሃላፊዎቹ ኪስ ውስጥ የሚጎድል ነገር የለም የስኳር ምርትን ለማሳደግ የወጡ የመንግስት እቅዶች፣ ከአንድ ወንዝ የተቀዱ ስለሆኑ፣ ብዙ ነገራቸው…