ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
(ክፍል ፩)ነፍሰጡር በወለደች ጊዜ የፈሰሰ ደሟን እንድትተካ፣ በምጥ የደከመ አኳሏ እንዲያገግም፣ በእርግዝና የዛሉ ጡንቻዎቿ እንዲጠገኑና ለህፃን የሚሆን ወተት ጡቶቿ ያመነጩ ዘንድ ዘመድ አዝማድ በተቻለው መጠን ልዩ ልዩ ምግብ ያቀርባል። እርሷም ምግቡ እየጠገናት፣ የልጇ ሳቅ ቁስሏን እያስረሳት በወራት ውስጥ ወደ ቀደመ…
Rate this item
(1 Vote)
ፖለቲከኞች ደግሞ፣ ትሪሊዮን ዶላሩን “ብትን ብትን!” በሮኬት ፍጥነት - ቢሊዮን ዶላሮችን በክምር በክምር። የአለማችን አዲሱ ቁጥር 1 ቱጃር።ኢሎን ሞስክ ሃብት - በቢሊዮን ዶላር።Mar 2017 $ 14Oct 2017 $ 21Mar 2018 $ 20Oct 2018 $ 20Mar 2019 $ 22Oct 2019 $…
Rate this item
(0 votes)
ሻለቃ ታመነ አባተ ይባላሉ፡፡ የቀድሞ ሠራዊት አባል ናቸው፡፡ ከ2 ዓመት በፊት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍ እና የልማት ማህበርን ከመሰረቱና ካቋቋሙ የሰራዊቱ አባላት አንዱ ሲሆኑ በአሁኑ ወቅትም ማህበሩን በስራ አስኪያጅነት እየመሩ ይገኛሉ፡፡ እኚሁ የቀድሞ መኮንን በሶማሊያ ወረራ ጊዜ በተለያዩ አውደ ውጊያዎች…
Rate this item
(1 Vote)
ዓለም ካየቻቸው ዘግናኝ ጭፍጨፋዎችና ግድያዎች መካከል አንድም ከታሪክ አንብበን አንድም በግላጭ አይተን የሰው ልጅ እንዴት በዓይን እርግብግቢት ፍጥነት ወደ አውሬነት ሊቀየር እንደሚችል ምስክር ለመሆን ችለናል፡፡ የሰማናቸው የግፍ ታሪኮች በጥፍር የሚያስቆሙ፣ ያየናቸውም ሰቆቃዎች የደም ዝውውርን ቀጥ የሚያደርጉ ናቸው፡፡ ስለቀሪው ዓለም ግፍ…
Sunday, 19 December 2021 00:00

የግፍ ጥጉ?

Written by
Rate this item
(2 votes)
(የመግደል-- የማፈራረስ-- የማውደም-- ልኩ ምን ይሆን??) የግፍ ጩኸትና ሰቆቃ - ሲቃና ጩኸቱ ከምድሪቱ ሽቅብ፣ ከሰማያት ሰማይ ወጥቶ ይሰማል፡፡ በከንቱ የፈሰሰው የ’አቤል” ደምም እኛም ዘንድ ይጮሃል፡፡ ከአምላክም ደጃፍ ይፈሳል...ይሄ ከሲኦል ቅጥር ፈልሶ የመጣ ርኩሰት.... እኩይ የሰይጣን ቡድን .... ወያኔ ይሉት አረመኔ…
Rate this item
(0 votes)
 በትግራይ “እንገንጠል” የሚያስብል የተለየ በደል አልተፈፀመም የቀድሞው ፖለቲከኛና አንጋፋው ምሁር ፕ/ር አድማሱ ገበየሁ፣ “የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከየት ወዴት?” በሚል ርዕስ ከንጉሣዊው ስርዓት ማብቂያ ጀምሮ እስካሁኑ ዘመን ድረስ a የፖለቲካ አባጣ ጎርባጣ የፈተሹበትና በቀጣይ ምን አይነት መንገድ ብንከተል ይበጃል ለሚለው አቅጣጫዎችን ያመላከቱበት…