ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
 በርካታ የአውሮፓ አገራት፣በራሽያ ወረራ ተቆጥተው “የኢኮኖሚ ማዕቀብ” እያወረዱባት ነው፡፡ ወረራው የህልውና ስጋት ሆኖባቸዋልና።ነገር ግን ዋናውን የራሺያ የኢኮኖሚ ምሰሶ “ንክች” አላደረጉትም። የነዳጅ ማዕቀብ መጣል፤ አውሮፓን ለጨለማና ለብርድ ይዳርጋል። አውሮፓና አፍሪካ፣ አሜሪካና ኢትዮጵያ፣… ርቀታቸው የትና የት! አንዱ ለሌላኛው ማነጻጸሪያ፣ ምሳሌና መማሪያ፣ መቀጣጫና…
Rate this item
(3 votes)
1.”በአገራዊ ምክክር” እና በሕገመንግስት ጉዳዮች ላይ፣ የጠ/ሚ አቢይ ንግግር፤የአገራችንን ሕመሞች ለማከም፣ የወደፊቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት፣ “አገራዊ ምክክር” ያስፈልጋል። ጥሩ እድል ስለሆነ፣ ልናባክነው አይገባም ብለዋል። በአወዛጋቢ ጉዳዮች ላይ፣ “አገራዊ መግባባትን” መፍጠር ይቻላል። ካልሆነም፣ እልባት ማበጀት አለብን። ይሄኛው እና ያኛው ባንዲራ በሚል መገዳዳል…
Rate this item
(0 votes)
126ኛው የአድዋ የድል በዓል “አድዋ ለኢትዮጵያውያን በረከት፤ለአፍሪካውያን የነጻነት ጮራ” በሚል መሪ ቃል፣ የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ሐውልት ከሚገኝበት አድዋ አደባባይና ሲግናል ተብሎ በሚታወቀው አድዋ ድልድይ ላይ ተከብሯል፡፡ የአንድነትና የመተባበር ምልክት የሆነው የአድዋ በዓል በተከፋፈለ መንፈስ በተለያዩ ቦታዎች ሲከበር የአሁኑ የመጀመሪያው አይደለም፡፡1998…
Rate this item
(2 votes)
በፖለቲካው አስተምህሮ ውስጥ ጭልጥ ያለ አንድ ጥቅል አገላለጥን መናገር ወይም መግፋት እጅግም አይበረታታም፡፡ በተለይ እዚህ እምኖርበት አሜሪካ አንድ ክስተትን ‘እንዲህ ነው’ ብሎ ማጠቃለልና መናገር ክፉ እንደሆነ አስተውያለሁ፡፡ ‘ፖለቲካ ቆሻሻ ነው’ የሚል አገላለጥ አይነት ወይም የፖለቲካ ፓርቲዎችን አካሄድ በአንድ ጠቅልሎ ‘እንዲህ…
Rate this item
(0 votes)
ነዳጅ፣ ስንዴ፣ የምግብ ዘይት ዋጋ፣ በዓለም ገበያ እየተተኮሰ ነው።የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ፣ በበርሜል ወደ 30 ዶላር ወርዶ ነበር - አምና። የዛሬ ወር፣ 80 ዶላር ሲሻገር፣ “ጉድ” ተብሏል። ባለፈው ሳምንት የራሺያ ወረራ ሲለኮስ፤ ሚሳየል ብቻ አይደለም የተተኮሰው። የነዳጅ ዋጋም እንጂ።በጦርነቱ የመጀመሪያ ቀን…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ዓመት አገራዊ ምርጫ ሲካሄድ አባላቱ በመታሰራቸውና ቢሮዎቹ በመዘጋታቸው ሳቢያ ራሱን ከምርጫው ሂደት ያገለለው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ በቅርቡ ከሚካሄደው የብሔራዊ ምክክር መድረክ ራሱን ሊያገል እንደሚችል ጠቁሟል - ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሟላለት በመጠየቅ፡፡ ቅድመ ሁኔታዎቹ ምን ይሆኑ? ፓርቲው ራሱን ከማግለል…