ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
 የኢህአዴግ ትልቁ ችግር፣ ከራሱ ሳጥን ውጪ አለማሰቡ ነው የህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ፣ የእኩልነትና የኢኮኖሚ ነው በህዝብ ደረጃ ብሔራዊ እርቅ ማድረግ ያስፈልጋል በማረሚያ ቤት ፈረንሳይኛ ቋንቋ መማር ጀምሬ ነበር ለ11 ወራት በእስር ቆይተው ከሰሞኑን ክሳቸው ተቋርጦ፣ የተፈቱት አንጋፋው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የፖለቲካል…
Rate this item
(7 votes)
 • ኢኮኖሚን የሚያናጉ የመንግስት የብክነት እቅዶችና ተመሳሳይ የብክነት ተቃውሞዎች! • ኑሮን የሚያሰናክሉ፣… የአድራጊ ፈጣሪ ባለስልጣን እርምጃዎችና፣ የትርምስ አመፆች! • ዋናዎቹ ችግሮች፣… ብዙዎቻችን ከምንግባባቸው የተሳሳቱ ሃሳቦች የመነጩ ናቸው። • “ከስኬት ይልቅ መስዋእትነት ይቅደም” በሚል ነባር ስብከት፣ ብዙዎች መስማማታቸው ነው ችግሩ። •…
Rate this item
(1 Vote)
ኦነግ “ኦሮሞ ነፃ መውጣት አለበት” ብሎ ከኢትዮጵያ ጦር ጋር ሲታገል፣ የረገፉና የታሰሩ ወጣቶች ቁጥራቸው በትክክል ባይታወቅም እስከ አሁን በእስር ቤት የሚማቅቁ ቁጥራቸው አያሌ ነው፡፡ ብዙ የኦሮሞ ወጣቶች፣ የኦሮሞ ነፃ መውጣት ትክክለኛ ጥያቄ ነው ብለው ያምኑ ነበር፡፡ ያኔ ደግሞ ኦነግና ህውሓት…
Rate this item
(1 Vote)
• ከምንረዳ ይልቅ ሰርተን መኖር የምንችልበትን ሁኔታ ይመቻችልን • ከ20 ዓመት በላይ ለፍቼ ያፈራሁት ሀብት ከእጄ ወጥቷል • እህል የጫነ መኪና ነው በናፍቆት እየተጠባበቅን ያለነው • በአንድ ጀምበር ወደ ራሽን ጠባቂነት ተለውጫለሁ በኦሮሚያና በሶማሌ ድንበር አካባቢ የተፈጠረውን ደም አፋሳሽ ግጭት…
Rate this item
(5 votes)
.የመንግስት ፕሮጀክቶችና ቢዝነሶች በከንቱ የሚያባክኑት ሃብት፣ አገርን ያቃወሰ ችግር ነው ይላል - የኢህአዴግ መግለጫ።.ከዚያስ? በፌደራል ብቻ ሳይሆን፣ በየክልሉም የመንግስት ቢዝነሶችና ፕሮጀክቶች እንደሚስፋፉም እቅዱን ገልጿል - ራሱ ኢህአዴግ። .የእስከዛሬው የሃብት ብክነት መፍትሄ ሳያገኝ፣ ለሌሎች በርካታ የሃብት ብክነቶች አዲስ እቅድ ማውጣት ምን…
Rate this item
(5 votes)
 በማህበራዊ ሚዲያዎች የፖለቲካ ጉዳዮችን በመሄስ፣ ጥናትን መነሻ ያደረጉ ፅሁፎችን በማቅረብ እንዲሁም ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በመተንተን የሚታወቁት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህሩ አቶ ስዩም ተሾመን፤ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ ቀውሶች፣ በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች እንቅስቃሴና አካሄድ እንዲሁም የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫና…