ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 • እኛ ከሌለንበት ሽግግር አይሆንም ከሆነ አግባብነት የለውም • በትግራይ የገጠመን አፈና በቀላሉ የሚነገር አይደለም • በትግራይ የመብት ጥያቄ ምላሹ - ዱላና እስር ነው ትግራይ ቆይተው ተመለሱት የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ሊቀ መንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፤ የትግራይ ህዝብ የመብት ጥያቄ…
Rate this item
(2 votes)
የምርጫ ሥርዓት መዋቅራዊ ለውጥ፣ የቀጣዩ ምርጫ ጉዳይ፣ የአንድነት መንግስት?--- የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላትን ለመምረጥ ጠ/ሚኒስትሩ ከፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ከሰሞኑ ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይቱ ምን መልክ ነበረው? መድረክ ስለ ቀጣዩ ምርጫ ምን ያስባል በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በውይይቱ ላይ የተሳተፉትን የኢትዮጵያ ሶሻል…
Rate this item
(4 votes)
ጊዜ ከማይሰጡ አጣዳፊ ችግሮች … ከስንዴና ከዳቦ እጥረት ጀምሮ፣ … በተዳከመ ኢኮኖሚ ላይ ኤሌክትሪክ እየጠፋ ስራ መፍታትና የፋብሪካ ኪሳራ፤ … የተጎሳቆለውን ኑሮ የሚያናጋ የዋጋ ንረት፣ … ባለፉት አስር ዓመት እየተቆለለ የመጣው የውጭ እዳ አላንስ ብሎ፣ ኤክስፖርት እያሽቆለቆለ፣ አንድ ዶላር በመንግስት…
Rate this item
(0 votes)
 • ሁሉም በየአካባቢው ለሰላም ዘብ ቢቆም፣ ሙሉ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች • በከተማው ላይ በአመራሮችም ጭምር ትልቅ ተቀባይነት አግኝተናል • የኢትዮጵያ ወጣት፤ ስራ መስራትና ስራን ባህል ማድረግ አለበት አራተኛው የደቡብ የባህል ፌስቲቫል ላይ ለመታደም ወላይታ ሶዶ በተገኘንበት ወቅት በእጅጉ ካስደመሙን ጉዳዮች…
Rate this item
(3 votes)
“ለሁሉም ጊዜ አለው” ብሏል ጠቢቡ፡፡ ለመምጣትም ጊዜ አለው፤ ለመሄድም ጊዜ አለው … የጥንቱ የኢየሩሳሌም ጠቢብ ምን ለማለት ፈልጎ እንደሆነ ለማስረዳት፤ በርካታ ምሳሌዎችን ዘርዝሯል፡፡ ቢሆንም ግን፤ በተለያየ ጊዜ የመጡና የሄዱ ሌሎች ጠቢባን፣ እንደየሃሳባቸውና እንደየዝንባሌያቸው፣ በተቀራረበም በተራራቀም መንገድ ተርጉመውታል፡፡ “ሁሉም ነገር ለበጎ…
Rate this item
(1 Vote)
 የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ (እሃን) ከተመሠረተ ከአንድ ዓመት በላይ ቢያልፈውም ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ ሲያደርግ አይታይም፡፡ ለምን ይሆን? የፓርቲው መስራችና ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ ያብራራሉ፡፡ አገሪቱ ለገባችበት ውጥንቅጥና የጎሳ ፖለቲካ መፍትሄው፣ ሁሉን አሳታፊ የሽግግር መንግስት መመስረት ነው ይላሉ፡፡ ህገ መንግስቱ የሚሻሻልበት…