ነፃ አስተያየት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ባለፈው ሳምንት የካቢኒያቸውን እጩ አባላት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት፣ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩና የህዳሴ ግድቡ ጠበቃ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በካቢኔያቸው ውስጥ አለመካተታቸው በብዙዎች ዘንድ ቅሬታን ፈጥሮ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ዶ/ር…
Read 1695 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Monday, 11 October 2021 09:06
ፈተና ቁጥር 1- ማንበብና መፃፍ ይሻላል ወይስ “እውነት፣ የምናብ ፈጠራ ነው” የሚል የትምህርት ቅኝት (ቅዠት)።
Written by ዮሃንስ ሰ
ፈተና ቁጥር 2 - ህልውናና ብልጽግና ወይስ የአካባቢ ጥበቃ? ፈተና ቁጥር 3 - ጀምስ ቦንድ፣ ወንድ ይሁን ሴት? ወይስ ሌላ?እውነትና እውቀት፣ ፈተና ላይ ናቸው።1. የትምህርት ነገር ግራ የሚያጋባ ሆኗል- ከማግባባት ይልቅ።የማንበብና የመጻፍ ችሎታ ብርቅ እየሆነ ነው።በእርግጥ፣ ከመንግስት በጀት ሩብ ያህሉ…
Read 10976 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ተቃዋሚዎች በካቢኔው መካተታቸው ጥቅም የለውም” (አቶ ሙላቱ ገመቹ፤ የኦፌኮ ም/ሊቀመንበር) “አዲሱ የመንግስት አካሄ የሚበረታታ ነው (ዶ/ር ሰይፈስላሴ አያሌው፤ የእናት ፓርቲ ም/ሊቀመንበር) መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም የተቋቋመው የፌደራል መንግስት፤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የሰየመ ሲሆን አቶ ታገሰ ጫፎ አፈጉባኤ፣…
Read 1463 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሃያ ሁለት ሚኒስትሮችን በመሾምና ካቢኒያቸውን በማቋቋም አዲሱን የአምስት ዓመት የስልጣን ዘመናቸውን ጀምረዋል፡፡ ባለፉት ሶስት ዓመታት የስልጣን ዘመናቸው የተሰሩ ስህተቶች የማይደገሙበት፣ እንደ ተመኙትም በሃገራችን ኢትዮጵያ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የሚከፈትበትና የሚቀጥልበት እንዲሆንላቸው ከልብ እመኛለሁ፡፡ተሿሚ ሚኒስትሮች ሌብነትንና ልመናን የሚጠየፉ፣…
Read 1260 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የባቢሎን ቋንቋ የተበተነው ወደኛ ነው?“ምድርም ሁሉ፣ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። ከምስራቅም ተነስተው በሄዱ ጊዜ፣ በሰናዖር ድምር፣ አንድ ሜዳ አገኙ። በዚያም ተቀመጡ። እርስበርሳቸውም፣ ኑ ጠብ እንስራ፤ በእሳትም እንተኩሰው ተባባሉ። ጠቡም እንደ ድንጋይ ሆነላቸው።”…ትረካው፤ በዚህች አጭር ገለፃ፣ የጥንቱን ታሪክ ይዘጋል። የአዲስ…
Read 1316 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አዲስ አበባን ራስ ገዝ የማድረግ አላማ አንግቦ የሚንቀሳቀሰው ባልደራስ ለእውነተኛና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ውጤት አልቀናውም። የአዲስ አበባን ም/ቤት ሙሉ በሙሉ ያሸነፈው ብልጽግና ፓርቲ እንደሆነ ይታወቃል። ከሰሞኑ ወ/ሮ አዳነች አበቤን ከንቲባ አድርጎ በሰየመው አዲሱ የአዲስ አበባ አስተዳደር ምስረታ ላይ…
Read 12658 times
Published in
ነፃ አስተያየት