Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(8 votes)
መግቢያ፤የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኩባንያ ባለሥልጣን በገለጹት መሠረት፤ ታሪካዊው፤ የሰማእቱ አቡነ ጳውሎስ ኃውልት፤ ለባቡር መንገድ ግንባታ፤ አሁን ካለበት ለጊዜው ተነስቶ፤ ሥራው ከተጠናቀቀ በኋላ፤ ወደ ስፍራው እንደሚመለስ አስታውቀዋል። ቢሆንም፤ ያልተመለሱ ብዙ ጥያቄዎች አሉ። ይህ ከፍተኛ ጉዳይ በተለይ የሚመለከታቸው ድርጅቶች ለምን ዝም አሉ?!…
Rate this item
(1 Vote)
የፖለቲካ ነገር ጭራና ቀንዱ መግቢያና መውጫው የማይታወቅ፤ በዚህ በኩል ሲይዙት በዚያ የሚያፈተልክ ውስብስብ ጉዳይ የሚመስላቸው ሰዎች ጥቂት አይደሉም - አንዳንዶቹ ውስብስብነቱ ቢማርካቸውም ብዙዎች ይሸሹታል። ግን ከፖለቲካ የሚያመልጥ የለም። በታክስ ጫና ወይም በዋጋ ንረት ኑሯቸው የሚናጋው፤ በ97ቱ አይነት የምርጫ ቀውስ ወይም…
Rate this item
(7 votes)
በዚህ ዓመት ሊከናወን በእቅድ የተያዘው የአካባቢና የአዲስ አበባ ምርጫ በሚያዚያ ወር 2005 ዓ.ም እንደሚካሄድ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ አውጥቷል፡፡ ምርጫ ቦርድ እንደተለመደው ነጻ፣ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ተአማኝነት ያለው ምርጫ እንዲሚካሄድ አረጋግጧል፡፡ ምርጫ ቦርድ ነጻ፣ ግልጽና ተአማኒነት ያለው ሲል ከየትኛው የምርጫ መመዘኛና…
Rate this item
(2 votes)
ከስቴድየም መገናኛ የሚሄድ ታክሲ እንዳለ ባውቅም አስር ሠዓት ከሞላ በኋላ በቀላሉ ማግኘት ዘበት ነው፡፡ ሃያ ሁለት ማዞርያ ብቻ! ትርፍ መክፈል ስላልፈለግሁ እስከ መገናኛ ያለውን መንገድ በእግሬ እለው ጀመር፡፡ ጥቂት መቶ ሜትሮችን እንደተራመድኩ አንድ ወጣት ብቻውን ተቀምጦ አየሁ፡፡ እያለቀሰ ነበር፡፡ (ወንድ…
Rate this item
(2 votes)
ዘንድሮ ወደ 2 ቢሊዮን ብር የውጭ ምንዛሬ እንዲያስገኝ ታቅዶ ነበርግን በተቃራኒው ያንን በሚያክል የውጭ ምንዛሬ ከውጭ ማስመጣት የግድ ነውመንግስት ቢዝነስ ውስጥ ገብቶ አገሪቱን ልማት በልማት ሲያደርጋት ለማየት የሚፈልጉ ሰዎች ጥቂት አይደሉም። ደግሞም ፍላጎታቸውን ለማሟላት ቃል የሚገባ መንግስት አያጡም። በእውን፣ በተጨባጭ…
Rate this item
(5 votes)
40/60 የኮንዶሚኒዬም ፕሮጀክት እየተፈተሸ ነውዘንድሮ በሚካሄደው የአካባቢና የአዲስ አበባ ምርጫ ላይ ኢህአዴግ የሚያቀርባቸው ዋና ዋና የስትራቴጂ ሃሳቦች ምን ምን ናቸው?ለምርጫ የተለየ ስትራቴጂ የለንም፡፡ ኢህአዴግ በምርጫ የሚወዳደረው በይፋ አውጥቶ በሚሰራባቸው ስትራቴጂዎች ነው፡፡ የከተማና የገጠር ልማት፣ የመልካም አስተዳደርና የዲሞክራሲ ግንባታ፣ የአቅም ግንባታና…