ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
ይህቺን ሀገርና ህዝቦቿን በቅጡ ላስተዋለ እንደ ህዝብ በርካታ በሽታዎች እንደተጣቡን ለመገንዘብ ብዙ መድከም አያስፈልገውም፡፡ ሌላውን ለሌላ ጊዜ አሳድረን ለዛሬ ሁለቱን ተያያዥ በሽታዎቻችንን እናውሳ፡፡ ውሸት እና ማስመሰል!! እንደ ህዝብ ከምንታወቅበት ምስጉን ሞራልና ስነ ምግባር ተፋተን፣ ፍጹም ሌላ እና ኢ-ተገቢ የሆነን ሰብእና…
Rate this item
(2 votes)
የማስተካከያ መልዕክት ለተወዛገበውና ላወዛገበው ኢቴቪ ውድ አንባብያን፤ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ ተገናኝተን ነበር፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ እነሆ በዚሁ ነጻ አስተያየት ዓምድ ዛሬ ተገናኘን፡፡ እንኳን አደረሰን! ሰሞኑን የመነጋገርያ አጀንዳ በሆነውና በኢቴቪ በተላለፈው “ያልተገሩ ብዕሮች” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ዙርያ አንዳንድ ጉዳዮች በመመዘዝ…
Rate this item
(16 votes)
ራሳቸውን ከመቻል አልፈው ሌሎችን ለመርዳት የሚችሉ ስኬታማ ሃብት ፈጣሪዎችን በማፈላለግ ልምድ ከማቃመስና በአርአያነታቸው ከማነቃቃት ይልቅ፤ የሚስኪኖችን ጓዳ ጎድጓዳ እያነፈነፈና እንባ እያራጨ በሬዲዮ ወይም በቲቪ ለአደባባይ የሚያቀርብ የ“ልመና ሾው”፣ እንደ ትልቅ ስራ መታየት አለበት? የሰው ልጅ ትልቅነትን በማንኳሰስ፣ ሚስኪንነትን ማምለክ ይመስለኛል።…
Rate this item
(5 votes)
ለሁለት አስርት ዓመታት በተቃውሞ የፖለቲካ ጎራ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ሲያደርጉ የቆዩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፤ በተለያዩ ጊዜያት የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እየመሰረቱ መርተዋል፡፡ ከስድስት ዓመታት ወዲህ መድረክን የተቀላቀሉት ፕሮፌሰሩ፤ ላለፉት ሁለት ዓመታት ከፖለቲካው ንፍቀ ክበብ ጠፍተው ከርመዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤጥ እቁባይ፤ ፕሮፌሰሩ…
Rate this item
(3 votes)
ሁለት ማየት የተሳናቸው ጓደኛሞች ናቸው አሉ፡፡ አንድ ዝሆን ያገኙና በእጃቸው በመዳሰስ ስለ እንስሳው የማወቅ ጥረታቸውን ይጀምራሉ፡፡ አንደኛው፤ጭራውን ይዳብሰውና “ዋው! ዝሆን ማለት ቀጭን እንስሳ ነው” በማለት ቀጭንነቱን አምኖ ተቀበለ፡፡ ሁለተኛው ደግሞ፤ ሆዱ አካባቢ ይነካካውና ዝሆን ማለት ጠፍጣፋ እንስሳ ነው ብሎ አመነ፡፡…
Rate this item
(3 votes)
እኛን በተሻለ ከሚገልጹን ነገሮች አንዱ የእኛ የሆነን ነገር “የእኔ ነው!” ማለት አለመቻላችን ነው፤ ብል “ተሳስተሀል” የሚለኝ የዋህ እንደማይኖር እርግጠኛ ነኝ፡፡ አልተሳሳትኩም! “የእኔ ነው!” አንልም፡፡ ይህ ህመም ምን ያህል እንደተጣባን ልብ እንድንል፣ እስቲ ከምንፈጽማቸው ሆኖም ልብ ከማንላቸው አዘቦታዊ ጉዳዮች አንዱን አንስተን…