ነፃ አስተያየት
Sunday, 09 October 2016 00:00
ከብሔራዊ ሀዘን አዙሪት እንዴት እንውጣ?! “Injustice to anyone is injustice to everyone
Written by ክብሮም ዘቢብ
ባለፈው እሁድ መስከረም 22፣ በኦሮሞ ማህበረሰብ ዘንድ ትልቅ ቦታ በሚሰጠው የኢሬቻ በዓል ላይ በደረሰው አስከፊ አደጋ፣ በርካታ ኢትዮጵያውያን መሞታቸውን ተከትሎ ለ3 ቀናት ብሄራዊ ሀዘን ታውጇል፡፡ የፖለቲካ ጨዋታውን ትተን፣ የዜጎቻችን ሞት በእጅጉ ያሳዝናል፡፡ በዚህ ረገድ ፖለቲከኛና ህዝብ የተለያዩ ናቸው፡፡ በተለይ ጤነኛ…
Read 2263 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አሁን የምንገኝበት ዘመን በየሐገሩ ልዩ ልዩ ቀውስ ተንሰራፍቶ የሚታይበት ዘመን ነው፡፡ አሁን የምነገኘው፤ በሶሻሊዝም ተስፋና በካፒታሊዝም ረድዔት መጽናናት ባልቻለች ዓለም ውስጥ ነው፡፡ አሁን እንደ ካርል ማርክስ፣ እንደ ሲግሞንድ ፍሮይድ ወይም እንደ አንስታይን ያሉ ‹‹ፀያህያነ ፍኖት›› በእጅጉ የሚያስፈልጉበት ዘመን ነው፡፡ አሁን…
Read 2147 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በየአካባቢው የተቃውሞና የግጭት ማዕበል በተባባሰበት ሰሞን፣ ኢቢሲ በተከታታይ ያስተላለፋቸው ሁለት ዜናዎች፣ የአገራችንን ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ያሳያሉ። ስብሰባ ላይ የሰነበቱ የኢህአዴግ መሪዎች፣ ስር ነቀል የመፍትሄ ውሳኔ እንዳስተላለፉ ይገልፃል የመጀመሪያው ዜና። በቂ የስራ እድሎች አለመፈጠራቸው የኛ ጥፋት ነው በማለት የተናገሩት የኢህአዴግ መሪዎች፣…
Read 6506 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከአሜሪካና ከአውሮፓ ግድም፣ ለአገራችን ችግር የሚበጅ አንዳች መፍትሄ ወይም ድጋፍ ለማግኘት መመኘት፣ በጭራሽ ነውር አይደለም። በእውቀትም ሆነ በሃብት ቀድመው የደረጁ፣ በፖለቲካም ሆነ በኢኮኖሚ ስርዓታቸው የተሻሉ... በአጠቃላይ፣ በስልጣኔ ደህና የተራመዱ አገራት ናቸው - እነ አሜሪካ እነ እንግሊዝ። ከአርአያነታቸው በተጨማሪ፣ በተግባር የአገራችንን…
Read 3001 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ዓሳ ማጥመድ የፈለገ ሰው መቸም ምንም ቢሆን ዛፍ ላይ ይወጣል ተብሎ አይገመትም፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዲሞክራሲ ስርአት በመገንባት፣ ሞጋችና መብቱን ጠያቂ ህዝብ መፍጠር ችያለሁ ብሎ ከፍ ባለ የኩራት ስሜት፣ የጀብዱ ስራውን ጠዋት ማታ የሚዘረዝር ገዢ ፓርቲና መንግስት፣ ህዝብ…
Read 4402 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ቃለ ምልልስ· በአብዮታዊ ዲሞክራሲ፣የህዝብ መብትና ነፃነት ይከበራል ማለት ዘበት ነው· ከ50 አመት በፊት በተነሳው ተቃውሞ፣ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ ይጠቀም ነበር· በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ ዋነኛ ተዋናይ መሆን የነበረባቸው ምሁራኑ ናቸው· ህዝብ ብሶቱን ሲናገር አይዋሽም፤ህዝብ ያለው ሁሌም እውነት ነው ዶ/ር ንጋት አስፋው ይባላሉ፡፡…
Read 4597 times
Published in
ነፃ አስተያየት