ነፃ አስተያየት

Rate this item
(12 votes)
ነገሮች እንደ ድሮ አይደሉም!ብዙ ጨዋ ሰዎች፣ የአገሪቱን ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጋጋለ ሲበርድ፣ እያሰለሰ ‘ብቅ ጥልቅ’ ሲል፣ አልፎ አልፎ ‘እየረገበ ሲያገረሽ’ እያዩ፣... ተመሳሳይ ጥፋትና እርጋታ፣ ጭንቀትና እፎይታ እየተፈራረቀ ወደፊትም የሚቀጥል ይመስላቸው ነበር። ዛሬስ ይመስላቸዋል? እንግዲህ፣...‘ብሔር ብሔረሰብ’፣ ‘ቋንቋ’፣ ‘ባህል’... ምናምን እየተባለ፣…
Rate this item
(4 votes)
“የኛን ስልጣኔ ሊያሳይ የሚችለውንኢትዮጵያን እንስራ”ዲ/ን ዳንኤል ክብረት (ጸሃፊና ተመራማሪ)ለኔ ኢትዮጵያዊነት ማለት በተለያየ ጊዜ ድንበሯ ከፍም ዝቅም ሲል በኖረች ሀገር፣ ነገር ግን ብዙ አይነት ህዝቦች ዛሬ በስም የማናቃቸውና ወደ ሌላ ህዝብነት የተቀየሩትን ጨምሮ፣ በትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥ ብዙ መስዋዕትነት ሲከፍሉባት፤ ለታሪኳ፣ ለእድገቷ፣…
Rate this item
(4 votes)
• ህገ መንግስቱ መብት ያረጋግጣል፤ በሌላ በኩል ፖለቲካው መብት ይነጥቃል• ባህላዊ የግጭት አፈታት መንገዶችን ማሳደግና ማስፋፋት ያስፈልጋል• የቴዲ አፍሮ “ኢንተርቪው” እንዳይተላለፍ መታገዱ ተገቢ አይደለም• የማታ ማታ አገሪቱን ሊታደጋት የሚችለው ወጣቱ ትውልድ ነውበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌደራሊዝም መምህር የነበሩት እና በሰላም ደህንነት…
Rate this item
(0 votes)
መስከረም ከጠባ ወዲህ የኢትዮጵያ ሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተፈጠረ ግጭት፣ በርካቶች ለሞት ሲዳረጉ፣ ከ22 ሺ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ባለፈው ሳምንት መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ለመሆኑ የድንበር ግጭቱ እንዴት ነው የተፈጠረው? የፌደራል ሥርአቱ የግጭት አፈታት ዘዴ ለምን አልተተገበረም? እንዴትስ ግጭቱን መቆጣጠር…
Rate this item
(12 votes)
 • እነሱ ይሰደዱ። እኛስ ምን እየሰራን ነው? እኛማ... “የክልልና የዞን አዋሳኝ” የሚል የውዝግብና የጩኸት ሰበብ አለለን። እንጩህ። የትርምስ ዘር፣ በየአቅጣጫው እንዝራ። • እዚህና እዚያ፣ ክልልና ዞን በእሾህ ለማጠር ስንጮህ፣ በጅምላ የመጠፋፋት ድግስ ይሆንልናል። “የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ወሰን”፣ “ጠገዴ እና ፀገዴ”…
Rate this item
(2 votes)
 · የፓርቲዎች ድርድር፣ያልተመለሱ ጥያቄዎች፣አድማና አመጽ፣የጸረ-ሙስና ዘመቻ፣የፖለቲካ ምህዳር መጥበብ · ተቃዋሚዎች በተስፋ መቁረጥና በጭላንጭል ተስፋ መሃል ሆነው አዲስ ዓመትን ሊቀበሉ ነው ሊጠናቀቅ 48 ሰዓት ብቻ የቀረው 2009፣የመከራና የሰቆቃ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ ለጠላትም እንኳን የማይመኙት ክፉ ዓመት፡፡ ብዙዎች ህይወታቸውን ያጡበት፣አያሌዎች ለእስር የተዳረጉበት፣በርካቶች…