ነፃ አስተያየት

Rate this item
(7 votes)
*የኦሮሞ ህዝብ ለዲሞክራሲያዊ መብቶች የተዋደቀበት ዓመት ነው!*ህዝብን አልሰማህም ማለት ውጤቱ አደገኛ እንደሆነ የተማርንበት ዓመት!*ፖለቲካዊ ስርዓቱ እንዴት ኋላ ቀር እንደሆነ የተገነዘብንበት ዓመት ነው! ከኋላቀርነት ወደ ስልጣኔ በሽግግር ላይ ባለ አገር፣ አለመረጋጋት በጊዜው የሚያጋጥም ክስተት መሆኑን የዘርፉ ምሁራን አበክረው ይገልጻሉ፡፡ ያለ መረጋጋት…
Rate this item
(5 votes)
ከአዘጋጁ፡- ባለፈው ሳምንት አቶ አሰፋ ጫቦ በቃለ-መጠይቅ መልክ በኢሜይል ከላክንላቸው ጥያቄዎች ለአንዱ፡ - “ሦስቱን መንግስታት በንጽጽር እንዴት ይገልጹዋቸዋል?” ለሚለው ሰፊና ዝርዝር ምላሽ ልከውልን ነበር፡፡ በአንድ ጊዜ ለማስተናገድ ባለመቻላችንም ቀሪውን ክፍል አሳድረነው ነበር፡፡ እነሆ ዛሬ አቅርበነዋል፡፡ አቶ አሰፋ ለሌሎች ጥያቄዎች የሰጡንን…
Rate this item
(10 votes)
ከአዘጋጁ፡- ለአቶ አሰፋ ጫቦ በቃለ-መጠይቅ መልክ በኢሜይል ከላክንላቸው በርካታ ጥያቄዎች ውስጥ ለአራቱየሰጡትን ምላሽ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ ሰሞኑን ደግሞ፡- “ሦስቱን መንግስታት በንጽጽር እንዴት ይገልጹዋቸዋል?” በሚልለላክንላቸው ጥያቄ፣ አስፋፍተውና በመጣጥፍ መልክ ምላሽ ሰጥተውናል፡፡ በአንድ ጊዜ ለማስተናገድ ብዙ በመሆኑ በሁለትክፍል እናቀርበዋለን፡፡ የመጀመርያው የመልሱን ክፍል እነሆ፡-“ያለፍክባቸውን…
Rate this item
(11 votes)
ለዓመታት ተጓተተ፤ ዋጋው ሦስት እጥፍ ሆነ እጣው ደግሞ በአድልዎ ባለፉት 11 ዓመታት 450 ሺ ቤቶች ተገንብተው፣ በሽያጭ ለነዋሪዎች እንዲተላለፉ ነበር የታቀደው፡፡ በየዓመቱ ከ40 ሺ በላይ ቤቶች መሆኑ ነው፡፡ በተግባርስ? አሁን የሚወጣው እጣ ተጨምሮበት፣ 180ሺ ቤቶች ናቸው ለነዋሪዎች ደረሱት (በዓመት 15ሺ…
Rate this item
(55 votes)
• ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር፣ የአንድ አባትና እናት ልጆች ነው• አዳም የተፈጠረው ጎጃም፤ ኖህ መርከቡን ያሳረፈው አራራት ተራራ ላይ ነው• ስለ ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አጥንቼ አለሁ ይላሉ …ኑሮአቸውን በአሜሪካ ያደረጉት ታዋቂው የሥነፅሁፍ ምሁር ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ፤ የፃፉት‹‹የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ››…
Rate this item
(5 votes)
“መንግስት እንደፈለገ ያድርገን ብለን ቁጭ ብለናል” በነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ስሙ ‹ማንጎ› የተባለው አካባቢ፣በቤት ፍርስራሾች ተሞልቷል፡፡ ቦታው በጦርነት ወይም በተፈጥሮ አደጋ የወደመ ነው የሚመስለው፡፡ የወዳደቁ የቤት ፍራሽ እንጨቶች፣የተጨረማመቱ የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች ለዓይን ይታክታሉ፡፡ በፍርስራሾቹ ጥጋጥጎች ላይ…