ዜና

Rate this item
(5 votes)
በአለም አቀፉ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ የካበተ ልምድ ያላት አፍሪካ - አሜሪካዊቷ ኢትዮጵያ ሐብተማርያም፣ የታዋቂው የአሜሪካ የሙዚቃ ቀረጻ ኩባንያ የሞታውን ሪከርድስ ፕሬዚዳንት ሆና መሾሟን ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ፐብሊሺንግ ግሩፕ ገለጸ፡፡ የአለማችን ትልቁ የሙዚቃ ኩባንያ የሆነው ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ፐብሊሺንግ ግሩፕ፣ ከዚህ በፊት በስሩ ይተዳደሩ…
Rate this item
(18 votes)
በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን የታላቁን ህዳሴ ግድብ በመቃወም ግንባታውን ለማደናቀፍ የተለያዩ ዘመቻዎችን እያካሄደች ያለችው ግብፅ፤ ግድቡ ሁለቱን ሃገራት የጋራ የሚጠቅም ከሆነ ቦንድ በመግዛት በገንዘብ ለመደገፍ እንደምትፈልግ የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማስታወቃቸውን የዜና ምንጮች ገለፁ፡፡ በቤልጅየም ብራሰልስ እየተካሄደ ባለው የአፍረካ…
Rate this item
(7 votes)
በህገወጥ መንገድ በኬንያ ድንበር ተሸግረው በታዛንያና፣ በማላዊና በሞዛምቢክ በኩል ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሻገር ሲሞክሩ በፖሊስ የተያዙት 200 ኢትዮጵያውያን በእስር ላይ ሲሆኑ፤ በርካቶቹም በጉዞ እንግልት በከፍተኛ ህመም ደርሶባቸዋል፡፡ 159 ኢትዮጵያውያን የታሰሩት በማላዊ ፓሊስ እንደሆነና የተቀሩት ደግሞ የኬንያን ድንበር ከመሻገራቸው በፊት በኬንያ…
Rate this item
(5 votes)
ቦታው ለልማት ይፈለጋል ተብሎ ቤት ሲፈርስ፣መጠለያ አጥተው ቤተ-መንግስት ስር መኖር የጀመሩት 48 ቤት አልባዎች፤ሰሞኑን “በጅብ መንጋ ልንበላ ነው” ሲሉ ምሬትና አቤቱታቸውን ገለፁ፡፡ ከጅቦቹ ይከላከሉናል ብለን የሰበሰብናቸው ውሾችም በወረዳው ባለስልጣናት በመርዝ ስለተገደሉብን ከፍተኛ ስጋት ላይ ነን ብለዋል - ቅሬታ አቅራቢዎቹ። የወረዳ…
Rate this item
(8 votes)
ሰሞኑን በቤልጂየም መዲና ብራሰልስ በተካሄደው የአፍሪካ አውሮፓ ጉባኤ ላይ የተገኙት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነቢል ፋሃሚ፤ ከጉባኤው ጎን ለጎን ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ላይ ጫና ለማሳደር፣ ከመንግስታቱ ድርጅት ዋና ፀሀፊ ባን ኪ ሙንና ከአውሮፓ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ካትሪን አሽተን ጋር…
Rate this item
(5 votes)
“በመንገድ ላይ ለሚደርሱ አደጋዎች የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ተጠያቂ ነው” “መንግሥትን በሰራው ጥፋት መክሰስ ህገ-መንግስታዊ መብት ነው” - የህግ ባለሙያ ለአዛውንቱ አቶ ተስፋዬ ኪዳኔ መስከረም 10 ቀን 2006 ዓ.ም መልካም ቀን አልነበረም፡፡ ከመ/ቤታቸው ወጥተው ወደ ቤታቸው እያመሩ ነበር፡፡ ከ5ኛ ፖሊስ…