ዜና
ከአንድ ወር በፊት የተመሰረተው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ም/ቤት፤ ተመዝግቦ ህጋዊ ዕውቅና ለማግኘት መቸገሩን ያስታወቀ ሲሆን ለችግሩ እልባት ለማግኘት ጥረት እየተደረገ ነው ተብሏል፡፡ም/ቤቱ ከትናንት በስቲያ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያከናወነ ሲሆን በእለቱም፣ በየአመቱ የሚሰበሰበውን ጠቅላላ ጉባኤ፤ በሰብሳቢነት፤ በምክትል ሰብሳቢነትና በፀሐፊነት የሚያገለግሉ አባላትን…
Read 2796 times
Published in
ዜና
አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም ስጋ በመላው ዓለም በማጓጓዝ የሚታወቀው “ሳዑዲ ካርጐ”፤ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች አብረው የሚሰሩ ደንበኞቹን ሸለመ፡፡ በ2007 እ.ኤ.አ ካቤ ኩባንያን ጠቅላላ የሽያጭ ኤጀንቱ (GSA) አድርጐ መንገደኞችን በማጓጓዝ ሥራ የጀመረው “ሳዑዲ ካርጐ”፤ ከ2010 አንስቶ ቢሮውን በአዲስ አበባ በመክፈት በሳምንት…
Read 2789 times
Published in
ዜና
በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩትን ግጭቶች ለመፍታት፣ መንግስት የሠላም ጥሪ በማቅረብ ብሔራዊ እርቅ መፍጠር እንዳለበት ተቃዋሚዎች ገለፁ፡፡ ችግሮቹ የተከሰቱት የፌደራል አደረጃጀት ትክክለኛ አቅጣጫ ስላልያዘ ነው በማለት የገለፀው ኢዴፓ በበኩሉ፤ መንግስት ስርአቱን መመርመር አለበት ብሏል፡፡ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፤…
Read 7174 times
Published in
ዜና
ቀይ መስቀል 1 ቢሊዮን ብር ለማሰባሰብ አቅዷል በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የግብፅ መንግሥት በዓለም የምግብ ፕሮግራም በኩል የ1 ሚ. ዶላር (20ሚ. ብር ገደማ) እርዳታ ለገሠ። ግብፅ እርዳታውን የለገሰችው የሁለቱን ሃገራት ህዝቦች ወንድማማችነትና ለችግር ደራሽነት ለማረጋገጥ መሆኑን የግብፅ መንግስት…
Read 3872 times
Published in
ዜና
Saturday, 27 February 2016 11:19
“ለፍ/ቤት ያዘጋጀነው የፅሁፍ ምላሽ በማረሚያ ቤት ታገደብን” - ተከሳሾች
Written by አለማየሁ አንበሴ
“ለፍ/ቤት የሚያቀርቡትን ፅሁፍ ማረሚያ ቤት ሳንሱር ማድረግ አይችልም” - ፍ/ቤት በሽብር ክስ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ በአቃቤ ህግ ለቀረበብን የሰነድ ማስረጃ ያዘጋጀነው የፅሁፍ ምላሽ በማረሚያ ቤት ታገደብን ሲሉ ለፍ/ቤት አመለከቱ፡፡ ከእስር የተለቀቁት አቶ ሃብታሙ አያሌው ምላሻቸውን በፅሁፍ አቅርበዋል፡፡ በሽብር…
Read 2076 times
Published in
ዜና
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ በተደጋጋሚ ጠይቀዋል የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍሊፕ ሃሞንድ በእንግሊዝና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ በማሳደግ ላይ ትኩረት ያደረገ ጉብኝት ለማድረግ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ ከትናንት በስቲያ በድረ-ገጹ አስታወቀ፡፡ባለስልጣናቱ…
Read 4679 times
Published in
ዜና