ዜና

Rate this item
(15 votes)
‹‹ከታሠሩት 70 በመቶ ያህሉ ተለቀዋል››አውሮፓ ህብረት በሚዲያና በሞባይል ኢንተርኔት ላይ ጥያቄ አቅርቧል ከ11 ሺህ በላይ ሰዎች የታሠሩበት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሃገሪቱን ሰላምና ፀጥታ ወደ ነበረበት እየመለሠ በመሆኑ ሊነሣ እንደሚችል ጠቅላይ ሚኒስቴር ሃይለ ማርያም ደሣለን ገለፁ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከውጭ ሃገራት አምባሳደሮችና…
Rate this item
(7 votes)
በኢትዮጵያ ሱዳናውያን ቁጥር 322 ሺህ 452 ደርሷል ወደ ኢትዮጵያ የሚሰደዱት ደቡብ ሱዳናውያን ቁጥር እየጨመረ ነው ያለው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን፤ በየቀኑ በኣማካይ 547 ያህል ደቡብ ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ጋምቤላ ውስጥ ወደሚገኘው ፓጋክ የስደተኞች ማዕከል እንደሚገቡ አስታወቀ፡፡በኮሚሽኑ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(9 votes)
ባለቤቱ በፖሊስ እየተመረመረች ነው ተብሏል የሃዋሳ ከነማ ግብ ጠባቂ ክብረአብ ዳዊት ከሁለት ህፃናት ልጆቹ ጋር ባለፈው ማክሰኞ ማታ በቃጠሎ መሞታቸው ብዙ የሃዋሳ ነዋሪዎችን ያስደነገጠ ሲሆን፤ ባለቤቱ ወ/ሮ ቤቴል በላይ፣ በፖሊስ እየተመረመረች ነው፡፡ በሀዋሳ ተወልዶ ያደገው የ22 ዓመቱ ግብ ጠባቂ፤ ሰኞ…
Rate this item
(11 votes)
3.1 ኪሎ ግራም ክብደት ያለው ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ በድብቅ ወደ ህንድ ለማስገባት የሞከረች ኢትዮጵያዊት፣ ከትናንት በስቲያ በአውሮፕላን ጣቢያ የጉምሩክ ፍተሻ ሰራተኞች ተይዛ መታሰሯን “ዚኒውስ” የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡ስሟ ያልተገለጸው ይህቺው ኢትዮጵያዊት፣ ከአዲስ አበባ በመነሳት ወደ ህንድ ያደረገቺውን ረጅም የአውሮፕላን ጉዞ…
Rate this item
(8 votes)
መንግስት ሪፖርቱ ተቀባይነት የለውም ብሏል የኢንተርኔት አገልግሎት በመገደብ ኢትዮጵያ ከአለም 4ኛ፣ ከአፍሪካ 1ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ያስታወቀው ‹‹ፍሪደም ሃውስ››፤ በቴሌኮም መሰረተ ልማትም የሚፈለገውን ያህል ውጤት አላመጣችም ብሏል፡፡ መንግስት በበኩሉ፤ ሪፖርቱ የተዛቡ አሃዞችን የያዘና ርዕዮተ አለማዊ ትግል የሚታይበት ነው በማለት አጣጥሎታል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ከዳያስፖራ የተላከና በሃዋላ የመጣ፣ 990 ሚ. ዶላር ተቀብያለሁ ብሏል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሃምሌ እስከ መስከረም፣ 7.7 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱንና 4 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ለአዲስ አድማስ ገለፀ። የባንክ ሂሳብ የከፈቱ ደንበኞቹ ወደ 14 ሚሊዮን እንደሚጠጉ ባንኩ ጠቅሶ፣ በሩብ ዓመት…