ዜና

Rate this item
(6 votes)
 በአዲስ አበባ የካ/ክፍለ/ከተማ ወረዳ 7፤ አንድ ለጊዜው ማንነቱ ያልታወቀ ግለሠብ ከትናንት በስቲያ ንጋት ላይ በአካባቢው በሚገኝ የቆሻሻ ገንዳ ውስጥ በእሳት ተቃጥሎ ህይወቱ ማለፉን፤ የአይን እማኞች ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡በአካባቢው በሚገኝ ድርጅት በጥበቃ ስራ ላይ እንደተሠማሩ የገለፁልን አቶ ተሾመ የተባሉ የአይን እማኝ፤…
Rate this item
(3 votes)
“ፋፋም” ለህፃናቱ የፋፋና ሴሪፋም ምርት ለግሷል አንከር ወተት ኢትዮጵያ ውስጥ መመረት የጀመረበትን አንደኛ አመት ምክንያት በማድረግ ለስለእናት ወላጅ አልባ ህፃናት ማህበር” ለ1 አመት የሚዘልቅ የወተት ድጋፍ አደረገ፡፡ በማሳደጊያው የሚገኙ 70 ህፃናት የወተት ድጋፍ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡ የዛሬ ሳምንት መካኒሳ በሚገኘው “ስለ…
Rate this item
(1 Vote)
 በሱሉልታ ከተማ ጥር 11 ቀን 1909 ዓ.ም የተወለዱትና ለ64 ዓመታት በሩጫ አንፀባራቂ ድሎችን የተጎናፀፉት ታላቁ አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ፤ የተወለዱበት 100ኛ ዓመትና ሩጫ የጀመሩበት 64ኛ ዓመት ከዛሬ ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር አዘጋጁ “ኢጂጂ ኤቨንት ኦርጋናይዘር” አስታወቀ፡፡ትላንት ዕለት በሸራተን አዲስ…
Rate this item
(0 votes)
 ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጀት 95ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በዛሬው ዕለት ለበጎ አድራጎ ድርጅቶች 132 ሺህ ብር የሚገመት የቁሳቁስ እርዳታ ያበረክታል፡፡ ድርጅቱ “ለቀጨኔ ሴት ህፃናት ማሳደጊያ ተቋም” እና “የወደቁትን አንሱ የአረጋውያን መርጃ ማህበር”፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር ሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች…
Rate this item
(21 votes)
• ለፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ደብዳቤ ፅፏል• ዶ/ር መረራ ፍ/ቤት ቀርበው የ28 ቀን ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋልበዶ/ር መረራ ጉዲና እስር ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት ማብራሪያ እንዲሰጠው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ለፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ግልፅ ደብዳቤ ፃፈ፡፡ ዶ/ር መረራ ሰሞኑን ከጠበቆቻቸው ጋር የተገናኙ ሲሆን ፍ/ቤት…
Rate this item
(5 votes)
ከ300 በላይ የዓለም ጳጳሳት ይሳተፉበታል ከ300 በላይ የካቶሊክ ጳጳሳትን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት የቤተ ክርስቲያን መሪዎችና የምዕመናን ተወካዮች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀውን 19ኛውን የምስራቅ አፍሪካ ጳጳሳት ጉባኤዎች ህብረት ጉባኤ ኢትዮጵያ እንድታስተናግድ መመረጧ ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ፅ/ቤት ለአዲስ አድማስ በላከው…