Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(7 votes)
ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ የሚገኙት የአገሪቷ ትልልቅ ከተሞች ከአንድ ሣምንት በላይ በጭለማ እና በውሃ ጥም አሳልፈዋል፡፡ ከስልክ እና ከኢንተርኔት ተቆራርጠው ለማሳለፍም ተገደዋል፡፡ ለከተሞቹ ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፉ አራት ትልልቅ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ማገናኛ በ“ሽፍቶች” በመዘረፉ ነው ከተሞቹን ጨለማ የወረሳቸው ተብሏል፡፡ ዘጠኝ ቀናት በጨለማ ሐሙስ…
Rate this item
(6 votes)
በጋና መዲና አክራ ከጥቅምት 28 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት በሚካሄደው የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ዓለምአቀፍ ማህበር ጉባኤ ላይ በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የሚሠሩ አስራ ሁለት ኢትዮጵያውያን እንደሚካፈሉ ተገለፀ፡፡ የአባይ ባንክ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ እና የቡና ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ እሸቱ…
Rate this item
(4 votes)
ከ70 ዓመት በላይ ዕድሜ ላላቸው አረጋውያን በመዋጮ ላይ ያልተመሠረተ ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ ዋስትና ለመስጠት የሚያስችል አሠራር መታቀዱ ይፋ ሆነ፡፡ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከትናንት በስቲያ በግዮን ሆቴል ለውይይት ያቀረበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የማህበራዊ ጥበቃ ፖሊሲ የመጨረሻ ረቂቅ ላይ ይፋ እንደተደረገው፤ በኢትዮጵያ…
Rate this item
(8 votes)
ሥራ አጥነትና ስውር ሥራ አጥነት የኢትዮጵያ ህዝብ መሠረታዊ ችግር መሆኑ ተገለፀ፡፡ የከተሞች የሥራ ስምሪትና የሥራ አጥነት ላይ በተደረገ ጥናት መሠረት፤ የሥራ አጥነት ደረጃ ከገጠር ይልቅ በከተማ ከፍ ብሎ የሚታይ ሲሆን የሥራ አጥነት ችግርም ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ እንደሚጐላ ታውቋል፡፡ የሠራተኛና…
Rate this item
(14 votes)
የወ/ሮ አዜብ ቤት አለማስረከብ እያወዛገበ ነውከትናንት በስቲያ መደበኛ ስብሰባውን ለማካሄድ የተሰበሰበው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በገዢው ፓርቲ በኩል የቀረበውን ሞሽን ከማጽደቁ በፊት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር በተገኙበት ውይይት እንዲደረግበት ከአፈ ጉባኤው አባዱላ ገመዳ ሐሳብ በመቅረቡ ለመጪው ማክሰኞ እንዲያድር ተወሰነ፡፡ ጠ/ሚሩ በመጪው…
Rate this item
(7 votes)
ለሦስት ሰዓት በሚቆየው ኮንሰርት አዳዲስ ዘፈኖች ሰርቷልበሚቀጥለው ሳምንት በጊዮን ሆቴል በሚቀርበው የቴዎድሮስ ካሳሁን (የቴዲ አፍሮ) ኮንሰርት፤ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አባላት በክብር እንግድነት ተጋብዘዋል።ኢትዮጰያ ከ31 አመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ እንድታልፍ፤ በእሁዱ ጨዋታ ለእግር ኳስ ቡድናችን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ ያለው ቴዲ…