ዜና
Saturday, 22 July 2017 15:23
መረጃዎችን በቀላሉ በኢንተርኔት ለማስተላለፍ የሚያስችል አገልግሎት የሚሰጥ ኩባንያ ሥራ ጀመረ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
ደንበኞች የፅሁፍ፣ የድምፅና የምስል ፋይሎቻቸውን በቀላሉ፣ በፍጥነትና በተመጣጣኝ ዋጋ በኢንተርኔት ለማስተላለፍ የሚችሉበትን አገልግሎት የሚሰጥ ኩባንያ ሥራ ጀመረ፡፡ “ዌብ ስፕሪክስ” የተባለው አገር በቀል ኩባንያ ከመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለሚሰጠው ለዚህ አገልግሎት አነስተኛ ክፍያ እንደሚያስከፍልም ተገልጿል፡፡ ቀደም ሲል…
Read 5479 times
Published in
ዜና
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ሠሞኑን ከ150 የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ጋር በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ላይ የተወያዩ ሲሆን አዲሱ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደርም ኢትዮጵያ በተለይ ሽብርን በመከላከል የአሜሪካ ስትራቴጂካዊ አጋር ሆኖ እንደምትቀጥል ከአስተዳደሩ ማረጋገጫ መስጠቱን የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ…
Read 4306 times
Published in
ዜና
· ከ35 ዓመት በኋላ የህዝቡ ቁጥር ከ204 ሚ. በላይ እንደሚሆን ተገምቷል· እንግሊዝ ለቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት 90 ሚሊዮን ዩሮ እሰጣለሁ ብላለች· “በ2017 ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ እድገት ከዓለም ቀዳሚዋ ነች” - የዓለም ባንክ· ኡዝቤክስታን፣ ኔፓል፣ ህንድ በዕድገት ኢትዮጵያን ይከተላሉኢትዮጵያ ፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገቷን…
Read 6475 times
Published in
ዜና
“ብክነትና ምዝበራ በፈጸሙት ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል”በ2008 የበጀት ዓመት በአዲስ አበባ መስተዳድር፣ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ያለ አግባብ መባከኑን የከተማዋ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ባለፈው ረቡዕ ለአዲስ አበባ ም/ቤት ባቀረበው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ሪፖርቱን ለም/ቤቱ ያቀረቡት የከተማ አስተዳደሩ ዋና ኦዲተር ወ/ሮ ፅጌወይን…
Read 4788 times
Published in
ዜና
· “የአገሪቱ የፕሬስ እንቅስቃሴ የሚፈለገውን ያህል አልተጠናከረም” - ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ· “የኢትየጵያ ሚዲያ ችግር ቢኖርበትም ጠንካራ ጋዜጠኞች መኖራቸው መዘንጋት የለበትም” - አቶ አማረ አረጋዊየ”ሪፖርተር” ጋዜጣ ባለቤት አቶ አማረ አረጋዊ እና ህገ መንግስቱን በማርቀቅ ሂደት ከፍተኛ ድርሻ የነበራቸው አቶ ክፍሌ ወዳጆ፤…
Read 5863 times
Published in
ዜና
ከኢህአዴግ ጋር 12 አጀንዳዎችን መርጠው ለድርድር የተቀመጡት 17 ተደራዳሪ ፓርቲዎች አጠቃላይ ድርድሩን በዘጠና የድርድር ጊዜያት (ቀናት) ለማጠናቀቅ ተስማሙ፡፡ ፓርቲዎቹ ትናንት የተመረጡ 12 አጀንዳዎች ላይ ተወያይተው ቅደም ተከተል በማስያዝ ለመደራደር የተስማሙ ሲሆን በቅድሚያ በምርጫና በፓርቲዎች ስነ ምግባር ጉዳይ እንደራደራለን ብለዋል፡፡ ድርድሩ…
Read 3299 times
Published in
ዜና