ዜና

Rate this item
(7 votes)
 የኬንያ ቀይ መስቀል የምግብ እርዳታ እያደረገ ነው በሞያሌ በመከላከያ ሰራዊት አባላት 10 ሰዎች መገደላቸውንና 12 ያህል መቁሰላቸውን ተከትሎ ተደናግጠው ወደ ኬንያ የሸሹ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከ10 በላይ በሚሆኑ አካባቢዎች ተጠልለው እንደሚገኙ የኬንያ ቀይ መስቀል አስታውቋል፡፡ ካለፈው ቅዳሜ መጋቢት 1 ቀን 2010…
Rate this item
(6 votes)
በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ሰፈራ ወይም ኪዳነምህረት በሚባለው አካባቢ በህገ ወጥ መንገድ ተገንብተዋል የተባሉ በርካታ ቤቶች ያለ ማስጠንቀቂያ በድንገት እንደፈረሰባቸው የተናገሩት ነዋሪዎች በዚህም የተነሳ መጠለያ አልባ በመሆን ለችግር መጋለጣቸውን ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ አርብ የካቲት 30 2010…
Rate this item
(5 votes)
“በመልካም አስተዳደርና በፍትህ እጦት እየተንገላታን ነው” ያለ አግባብ ከቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪነታችን ተባረናል፣ ደሞዝም ተቋርጦብናል ያሉ ካህናት፤ በፍ/ቤት ተከራክረን ብንረታም ፍርዱ ሳይፈፀምልን እየተጉላላን ነው ሲሉ ምሬታቸውን ገልጸዋል፡፡ መልአከ ገነት ኃ/ማሪያም ቦጋለ እና መጋቢ ሃይማኖት መንግስቱ ድረስ፣ በ2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…
Rate this item
(8 votes)
በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃንና በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ አስተያየት በመስጠትና የሰሉ ሂሳዊ ጽሁፎችን በማቅረብ የሚታወቁት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህር የሆኑት አቶ ስዩም ተሾመ ሰሞኑን መታሰራቸው ታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲ መምህሩና ጦማሪው አቶ ስዩም ተሾመ የመታሰራቸው ጉዳይ ከትናንት በስቲያ በማህበራዊ ሚዲያዎች…
Rate this item
(3 votes)
ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ እስከ 2025 ለማሳካት ለያዘችው ሁሉንም ዜጋ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የማድረግ እቅድ የሚውል የ375 ሚሊዮን ዶላር ብድር ከዓለም ባንክ ማግኘቷ ታውቋል፡፡ ከዓለም ባንክ ሰሞኑን የተገኘው የገንዘብ ብድር በተለይ በቀጣዮቹ 5 ዓመታት ውስጥ ለአንድ ሚሊዮን የገጠር ነዋሪዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ…
Rate this item
(3 votes)
ከግንባር ቀደም ዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ዎርልድ ሬሚት፣ ኒውዮርክ የሚገኙ 9 ሺህ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች በፈጣንና ዝቅተኛ ዋጋ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ እንዲልኩ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፣ ጊዜ ውድ በሆነበት የአሜሪካ (የውጭ አገር) ኑሮ፣ ደንበኞች ወደ…