ዜና

Rate this item
(5 votes)
የዛምቢያ መንግስት በህገወጥ መንገድ ወደ ግዛቴ ገብተዋል በሚል አስሯቸው የነበሩና በቅርቡ ይቅርታ ያደረገላቸውን 147 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከትናንት በስቲያ ወደ አገራቸው መመለሱን አስታውቋል፡፡እነዚሁ 145 ወንድ እና 2 ሴት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በአለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት ድጋፍ ባለፈው ሃሙስ ተሲያት ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን፣…
Rate this item
(4 votes)
ሰኔ 27 ቀን 2005 ዓ.ም ከምሽቱ 5 ሰዓት በደሴ ከተማ የሸዋ በር መስጅድ፣ የሀይማኖት አባት የሆኑት ሼህ ኑር ይማምን በሽጉጥ ገድላችኋል የተባሉት 13 ተከሳሾች፣ ከ3 ዓመት ከ8 ወር እስከ 16 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ፣…
Rate this item
(2 votes)
በኩዌት አሠሪዋን ገድላለች፤ የተባለችውን ኢትዮጵያዊት የቤት ሠራተኛ ጨምሮ 7 ሰዎች በስቅላት መቀጣታቸው፣ ከአለማቀፉ ማህበረሰብ ውግዘትን እያስተናገደ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ መንግስት በጉዳዩ ላይ እስካሁን ዝርዝር ማብራሪያ ባይሰጥም፣ በኩዌት የሚገኘው ኤምባሲ የሐዘን መግለጫ በድረ ገፁ አሰራጭቷል፡፡ ስሟ በውል ያልተገለፀው ኢትዮጵያዊቷ ወጣት፣ ከ6 ዓመት…
Rate this item
(4 votes)
ከ12 ዓመታት በፊት በቱርክ ባለሃብቶች የተመሰረተውና በአገሪቱ ውስጥ ከ1700 በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ የሚገኘው ነጃሺ ኢትዮ ተርኪሽ ት/ቤቶች እንዲዘጉ ከቱርክ መንግስት የቀረበው ጥያቄ ህገወጥ ነው ሲሉ የት/ቤቱ ኃላፊዎች ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ አለምገና፣ ሳርቤትና ሲኤምሲ አካባቢዎች 3 ቅርንጫፎች ያሉት ነጃሺ…
Rate this item
(18 votes)
በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ድንበሮች በተቀሰቀሰ ግጭት የበርካቶች ህይወት ያለፈ ሲሆን ግጭቱን ለማብረድ መከላከያ ሰራዊት ጣልቃ መግባቱ ተገልጿል፡፡ የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በምስራቅ ሀረርጌ፣ በምዕራብ ሀረርጌ፣ በባሌ፣ ጉጂና ቦረና በኩል የሚዋሰኑ ሲሆን በሁሉም ተዋሳኝ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ግጭት እየቀነሰ…
Rate this item
(9 votes)
ለኢትዮጵያና ለኬንያ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ሆኗል ኢትዮጵያና ኬንያ የጫት ምርታቸው በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መሆኑን የጠቆመው ዘኢኮኖሚስት ለሁለቱም አገራት ከቡና ቀጥሎ በወጪ ንግድ ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙበት ምርት እየሆነ መምጣቱን ዘግቧል፡፡ በኢትዮጵያ ከ15 አመታት በፊት በጥቂት ቆላማ አካባቢዎች ብቻ ተወስኖ የነበረው የጫት…