ዜና

Rate this item
(7 votes)
‹‹በኢትዮጵያ ጉዳይ የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት ይቀንሳል›› የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሚከተሉት አዲስ የስደተኞች ፖሊሲ፣ ከሀገሪቱ የሚባረሩ ኢትዮጵያውያን ካሉ መንግስት የፖለቲካ ልዩነት ሳያደርግ ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ተናግረዋል፡፡ሚኒስትሩ ትናንት ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ ላይ፣…
Rate this item
(9 votes)
በ‹‹ኤፈርት›› ጉዳይም እወያያለሁ ብሏል ዛሬ እና ነገ በመቀሌ 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን የሚያካሄደው አረና ትግራይ ለሉአላዊነትና ለፍትህ ፓርቲ፤ በወልቃይት የማንነት ጥያቄ ውዝግብ ላይ፣ ከጎንደር በተፈናቀሉ የትግራይ ተወላጆችና በ‹‹ኤፈርት›› ጉዳይ ላይ አተኩሮ እንደሚወያይ አስታወቀ፡፡ የፓርቲው የስራ አስፈፃሚ አባል አቶ አብርሃ ደስታ ስለ…
Rate this item
(10 votes)
• ድርጊቱን ያጋለጡት፣ “የሥራ ዋስትናችን ለስጋት ተጋልጧል” እያሉ ነው • የማጸደቂያ ‘ስጦታው’ በሌሎችም አድባራት የተለመደ መሆኑ ተጠቁሟል በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ የደብረ ተኣምራት ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ካህናትና ሠራተኞች፤ ለተፈቀደላቸው የደመወዝ ጭማሬ ማጽደቂያ በሚል፣ ለሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ…
Rate this item
(39 votes)
- የመንጃ ፈቃድ እስከማሰረዝ የሚደርሰው የተሻሻለው ህግ በቅርቡ ተግባራዊ መደረግ ይጀምራል፡፡ - በየዕለቱ ከ7 ሰዎች በላይ በትራፊክ አደጋ ይሞታሉ፡፡ በአገሪቱ በከፍተኛ መጠን እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስና በአደጋው የሚከሰተውን የሰዎች ሞት ለማስቀረት እገዛ እንደሚያደርግ የተነገረለት የተባለው የተሻሻለው የትራፊክ ህግ ፀደቀ፡፡የትራፊክ…
Rate this item
(3 votes)
 የ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ብሄራዊ ም/ቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ፣ የሀሳብ ወሬዎችን በማውራት፣ ሕዝብን በማነሳሳት ወንጀል የተከሰሱ ሲሆን ከፍ/ቤት በዋስ ተለቀዋል፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ከትናንት በስቲያ ክሳቸው የተነበበው አቶ ይድነቃቸው፤ ጳጉሜ 13 ቀን 2008 ዓ.ም በግምት ከቀኑ በ3 ሰዓት፣…
Rate this item
(1 Vote)
እ.ኤ.አ በ2015 የተቋቋመው ‹‹ኔክስት ስቴጅ ፋውንዴሽን›› ለሜጀር ጀነራል ሀየሎም አርአያ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችን ድጋፍ ማድረግ ጀመረ፡፡ ፋውንዴሽኑ በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ የሚገኙ 50 ተማሪዎችን ቁርስና ምሳ በማብላትና የደንብ ልብስና የትምህርት ቁሳቁሶችን በማቅረብ ድጋፍ እንደሚያደርግ የፋውንዴሽኑ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ኤርሚያስ…