Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Friday, 06 January 2012 12:15

ቴዲ አፍሮ ምን ይዞልን ይመጣ ይሆን?

Written by
Rate this item
(4 votes)
ለፋሲካ ይወጣል ለተባለው አልበም 4ሚ. ብር ተከፍሎታል የቴዲ አፍሮ አልበም ለገና አልደረሰም ነጠላ ዜማዎቹ አነጋጋሪ ሆነዋል ቴዲ አፍሮ ከየት ወዴት? አንጋፋውና ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) ሙሉ አልበም ካሰማን ረዘም ያለ ጊዜ ያስቆጠረ ይመስለኛል፡፡ ለነገሩ ቴዲ አልበም በጥድፊያና ቶሎ…
Rate this item
(0 votes)
ተከሳሹ በፍርድ ውሳኔው ላይ ቅሬታ የለውም አቃቤ ህግ ለጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ እጠይቃለሁ አለ የተጐጂ ቤተሰቦች በሞት መቀጣት ነበረበት ብለዋል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና አስተናጋጅ የነበረችው ሆስተስ አበራሽ ሀይላይን ሁለት ዓይኖች ማጥፋቱ የተረጋገጠበት የቀድሞ ባለቤቷ አቶ ፍሠሃ ታደሠ በ14 ዓመት ፅኑ እስራት…
Rate this item
(0 votes)
ሦስት የሙዚቃ አልበሞችን አሳትሟል ወደ ፊልም ኢንዱስትሪው ፊቱን አዙሯል ከአውቶቢስ ተራ - ወደ ሒልተን ክብር ለአዲካ (ጥቂት አርቲስቶች) ኪነ - ጥበብ የሚባለው የሥነ ጥበብ ባህሪ በሙዚቃ፣ በድርሰት፣ በቅኔ፣ በቅርፃቅርጽ እና በመሳሰሉት የሰው ልጅ በእጁ ከሚሠራው እና ከመንፈሱ በሚያፈልቀው የፈጠራ ሥራ…
Rate this item
(0 votes)
“ፀጉሬ እየተነጨ ተደብድቤአለሁ” - አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር የኢ.ብ.አ.ፓ ሊቀመንበር - “በቁጥጥር ሥር ከዋልኩ 10 ቀናት በኋላ የኢሜል መልዕክት መለዋወጤን የሚገልፅ ማስረጃ ቀርቦብኛል” - ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ - “የሽብር ተግባር እንደተሰጠሽ ከተናገርሽ እንፈታሻለን ብለውኛል” -ጋዜጠኛ ርዕዮተ ዓለሙ - የእነ ዶ/ር መራራ…
Rate this item
(5 votes)
- አቶ በረከትና ሼኽ መሐመድ አሊ አልአሙዲ የተደናነቁበት ምሽት - አቶ መለስ፣ ኢሕአዴግና አልአሙዲ ተወድሰዋል - ኢሕአዴግ “የሕዝብ ፍቅር ያለው ፓርቲ” ተብሏል - በመጽሐፉ ተቃዋሚዎች ክፉኛ ተተችተዋል - በተለይ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ
Rate this item
(0 votes)
በእነ አቶ አንዱዓለም አራጌ የክስ መዝገብ ከተከሰሱ 24 ተከሳሾች መካከል በዘጠኙ ተከሳሾች ላይ ዓቃቤ ሕግ በማስረጃነት ያቀረባቸውን የቪዲዮና የኦዲዮ ማስረጃዎች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት አቅርቦ አሰማ፡፡ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ከቀረቡት የቪዲዮ ማስረጃዎች መካከል በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ…