Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(0 votes)
ሰው ወደ ላይ ወጣ መልሶም ወረደ ቁልቁለት ሳይገታው የሰው ልጅ ወረደ - ወረደ ነጐደ አቀበት የወጣው ጉልበቱ ደከመ - ሕይወቱ በረደ፡፡ ስለ ሞት የሚገልፁት እነዚህ ስንኞች በ1960 ዓ.ም ባሳተሙት መፅሐፍ ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡ ውልደትና ሞት እንደ አንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ…
Rate this item
(46 votes)
ቀትር ላይ ነው፡፡ ባለፈው ማክሰኞ ዕለት፡፡ ፀሐዩ አናት ይበሣል፡፡ በዚህ ሰዓት ነው አንዲት ወጣት ዝግጅት ክፍላችን የመጣችው፡፡ ዕድሜዋ ሃያዎቹ መጨረሻ ግድም የምትሆነዋ ወጣት የለበሰችው ነጭ የአገር ልብስ ቁመናዋን ያጐላላት ይመስላል፡፡ ወጣትዋ በተደጋጋሚ ተፈፅሞብኛል በምትለው ተደራራቢ በደል የተነሳ አዕምሮዋ መነካቱን ብትናገርም…
Rate this item
(0 votes)
ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባን የረገጠችበት አመሻሽ እስካሁን አለቀቃትም፡፡ገና በ17 ዓመቷ የፒያሳ ጎዳናዎችን በምሽት ከእርቃን ባልተናነሰ አለባበስ ወዲያ ወዲህ ትልባቸዋለች፡፡ከአዲስ አበባ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው የሰሜን ሸዋ ዞን ሰላሌ አካባቢ ተወልዳ ያደገችው ብርቱካን ቤተሰቦቿ በግብርና ሥራ የሚተዳደሩ ነበሩ፡፡አባቷ በበግብርና…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 11 ዓመታት ኢትዮጵያን በፕሬዝዳንትነት የመሩት እና የሥራ ጊዜያቸውን አጠናቀው ከሥልጣን ለመውረድ የስድስት ወራት ዕድሜ የቀራቸው ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ በጠና ታመው ኮሪያ ሆስፒታል መግባታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ በኮርያ ሆስፒታል የሚገኙ ምንጮቻችን ለአዲስ አድማስ እንደጠቆሙት፤ ፕሬዚዳንቱ ከትናንት በስቲያ በጠና ታመው በኮርያ ሆስፒታል…
Rate this item
(0 votes)
ለፉት ሳምንታት ስለ ስብሀት መታመም በተደጋጋሚ ስሰማ ነበር፡፡ የካቲት 12 ቀን 2004 ዓ.ም የ7 ሰዓቱ የቴሌቪዥን ዜና አንባቢ “ዜና ዕረፍት” የሚለውን መርዶ ነጋሪ ዐ.ነገር ሲያሰማ የስብሀትን መርዶ ሊነግረን መሆኑን ወደ ሚቀጥለው ዐረፍተ ነገር ከመሸጋገሩ በፊት ነበር ያወቅኩት፡፡ በውስጤ የተፈጠረብኝን ስሜት…
Rate this item
(0 votes)
በ14ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያዊቷ መሰረተ ደፋር በ3ሺ ሜትር በመሳተፍ ለ5ኛ ተከታታይ ጊዜ የወርቅ ሜዳልያ እንደምትወስድ ተጠበቀ፡፡ አትሌት መሰረት ደፋር የምትሳተፍበት የዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ከ2 ሳምንት በኋላ በቱርኳ ከተማ ኢስታንቡል ሲካሄድ ከ178 አገራት የተውጣጡ 879…