Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(0 votes)
የግብፁ ህዝባዊ አብዮት ቀጣይ ሂደት እንደሆነ የተናገሩት በኢትዮጵያ የግብፅ አምባሳደር መሃመድ ኢድሪስ፤ የታህሪር አደባባይ ሰልፈኞች የጠየቁት የነፃነትን፣ ክብርንና ፍትሃዊነትን እንደነበር በማስታወስ አብዮቱ ገና አላበቃም፡ በምርጫ ሥልጣን ላይ የሚወጣው ፓርቲ ወይም ድርጅት ይሄን የህዝብ ፍላጐት እንዲያሟላ ይጠየቃል፤ ህዝቡ የጠየቀው ካልተሟላለት ግን…
Rate this item
(1 Vote)
የሸቀጦች ዋጋ መናር የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል ገበያ በእጅጉ አቀዝቅዞታል፡፡ የገበያው ዋጋ ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ ያሰቡትን ሳይሸምቱ ከገበያ የሚመለሱ ሸማቾች ቁጥር በርካታ ነው፡፡ የበዓል ገበያውን ለመቃኘትና ሻጭና ሸማቹን ለማነጋገር ሰሞኑን በተለያዩ የገበያ ስፍራዎች ተዘዋውረናል፡፡ በሁሉም አካባቢዎች ሸማቾች የሚያነሱት ጉዳይ የዋጋውን መናርና…
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ የምንሰራው ሥራ የዛሬውን ህይወት ለነገው ትውልድ ማንፀባረቅና ለመጪው ዘመን መንገዱን መጥረግ አለበት የሚሉት ግንባር ቀደሙ የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ሊቅ የነበሩት እጅግ የተከበሩት የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ፤ ባለፈው ማክሰኞ ምሽት ባደረባቸው ህመም ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው በተወለዱ በ80 ዓመታቸው…
Rate this item
(0 votes)
ደርግ መውደቁን ብደግፍም መንግስት የተጀመረውን ዲሞክራሲ አጨናግፏል - ዶ/ር መረራ ጉዲና የመንገድ ስራዎች እድገታቸው ጥሩ ነው - ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ዲሞክራሲያዊ መብቶች በህገ መንግስቱ ላይ መካተታቸው ጥሩ ነገር ነው - አቶ ሙሼ ሰሙ መንግስት ልማት መስራቱ ግዴታው ነው - አቶ…
Rate this item
(0 votes)
አስተዳደሩ ከተማዋ ውስጥ ቆሻሻ መጣልን የሚከለክል ህግ ማውጣት እንዴት አቃተው? በሲንጋፖር ጐዳና ላይ መስቲካ እንኳን መጣል ክልክል ነው! የአዲስ አበቤዎች ችግር “የማህበራዊ እሴት መላላት ነው”… አንድ ምሁር የአእዋፍ ዝርያ የሆነው ንሥር ሕይወቱ ተምሣሌታዊ ነው፡፡ የእይታ ችሎታው፤ ከባላንጣዎቹ ለማምለጥ የሚጠቀምበት የከፍታ…
Rate this item
(0 votes)
የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች በየዓመቱ ከሚሳተፉባቸው ሰባት አጿማት አንዱና ታላቁ የሆነው የአቢይ ፆም አጋማሽ ወይም አራተኛ ሳምንት መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ የደብረ ዘይት በዓል ባለፈው እሁድ ሲከበር፣ ምዕመናን ሳማ ሰንበትን ጨምሮ ወደ ተለያዩ ገዳማት ተጉዘዋል፡፡ በበዓሉ ዋዜማ በባንዲራ አጊጠውና በተለያዩ ጥቅሶች አሸብርቀው…