Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(4 votes)
ቀነ ገደቡ ዛሬ ያበቃልየኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በሚያዝያ ለሚደረገው የአዲስ አበባና የአካባቢ ምርጫ ፓርቲዎች የውድድር ምልክት የሚወስዱበትን ጊዜ በሁለት ቀናት እንዳራዘመ ሲገልፅ ፓርቲዎች በበኩላቸው የውድድር ምልክት መውሰጃ ቀነ ገደብ አልነበረውም አሉ፡፡ ምርጫ ቦርድ ከትናት በስቲያ ፓርቲዎችን ለውድድር ለማነሳሳት በሚል የውድድር…
Rate this item
(2 votes)
አቶ እቁባይ “ገመና” የቴሌቪዥን ድራማ በማሰናዳትና በማቅረብ ይታወቃሉበኢህአዴግ ገንዘብ ከተቋቋሙት የንግድ ተቋማት መካከል አንዱ በሆነው ሜጋ ኢንተርፕራይዝ፣ የገቢ ግብር፣ የሰራተኞች ታክስ እንዲሁም ቫት ተሟልቶ አልተከፈለም በሚል በቀረቡ ሶስት ክሶች የቀድሞ ስራ አስኪያጅ አቶ እቁባይ በርሄ ትናንት ሃሙስ ጥፋተኛ ነህ ተብለው…
Rate this item
(3 votes)
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበሩት የ66 አመቱ ዶ/ር ሀይሉ አርአያ ከሃላፊነት የለቀቅኩት በህመም ሳይሆን ስልጣን ለወጣቱ ትውልድ ለማስተላለፍ ነው አሉ፡፡ ለህክምና ወደ አሜሪካ መሄዳቸውን ተከትሎ ለህይወታቸው የሚያሰጋ ህመም እንደገጠማቸው፣ የደም ካንሠር እንደተገኘባቸው እና ሌሎች ወሬዎች ሲናፈሱ እንደቆዩ…
Rate this item
(0 votes)
ከአንድ መኪና ሽያጭ 300 ብር እሰጣለሁ ብሏል ሊፋን ሞተርስ ሁለት አገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅቶችን ለአንድ ዓመት በቋሚነት ለመርዳት መዘጋጀቱንና ከፈረንጆች አዲስ አመት ጀምሮ ከሚሸጡ መኪኖች ከእያንዳንዳቸው ላይ 300 ብር ለድርጅቶቹ መርጃ እንደሚያውል አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ከትናንት በስቲያ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለሚኖረው ተሳትፎ የብቃት መፈተሽያ የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያዘጋጀው ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የወዳጅነት ጨዋታዎቹን ለማዘጋጀት የተለያዩ ጥረቶች ቢያደርግም ሳይሳካለት እንደቀረ የታወቀ ሲሆን አንድ የስፖርት ጋዜጠኛው በግሉ ባደረገው…
Rate this item
(2 votes)
በ20 መንገደኞች ላይ የአካል ጉዳት ደርሷልበዘንድሮው የቁልቢ ገብርኤል በዓለ ንግስ ላይ ለመታደም ወደ ሥፍራው ሲጓዙ በነበሩ መንገደኞች ላይ በደረሠ ሁለት የመኪና አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፣ ሃያ የሚደርሱ መንገደኞች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት…