ዜና

Rate this item
(2 votes)
የአቡነ ጳውሎስን ሃውልት የማፈንዳት እቅድ እንዳለ ተነግሯቸዋል አዲስ አበባ በመምጣት ሁለት ጊዜ ስልጠና መስጠታቸውን አምነዋል በግንቦት 7 አባልነት እና ከአመራሮች ተልዕኮ በመቀበል የሚያስከትለው ጉዳት እያወቁ የፈንጂ ስልጠና ሰጥተዋል ተብሎ እስካሁን በፍርድ ቤት ካልቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ሻለቃ ማሞ ለማ ጋር የተከሰሱት…
Rate this item
(1 Vote)
የማተሚያ ማሽኑ ዋጋ 8ሺ ዶላር ነው፤ ስምንት ሺ ሽጉጦችን ሊሰሩበት ይችላሉ። ፅሁፍ የሚያትም ሳይሆን ሽጉጥ ወይም ሌላ እቃ የሚያትም ማሽን ነው - 3D printer ይሉታል። የዘንድሮ ምርጥ ፈጠራ እንደሆነ የተነገረለት “ቅርፅ አታሚ ማሽን”፣ በሚቀጥሉት አመታት ገበያውን እንደሚያጥለቀልቅ ተተንብዮለታል። ትንቢቱ ወር…
Rate this item
(1 Vote)
አውሮፕላኖች በሚንደረደሩበት አውላላ ሜዳና ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግበት ኤርፖርት፣ የጥይት ድምፅ ሳይሰማ የተዘረፈው የ50 ሚሊዮን ዶላር አልማዝ፣ ከሶስት ወር የፖሊስ ክትትል በኋላ፣ ሰሞኑን ዱካው ተገኘ። ዝርፊያውን የፈፀሙ ስምንት ሰዎችን ከነተባባሪዎቻቸው ለመያዝና የተዘረፈውን አልማዝ ለማስመለስ በርካታ የአውሮፓ አገራትን ያዳረሰ ክትትል ሲያካሂዱ የከረሙ…
Rate this item
(10 votes)
በሽብርተኝነት ወንጀል በከፍተኛው ፍርድ ቤት ተከሠው ጥፋተኛ የተባሉትና ከእድሜ ልክ እስከ 13 ዓመት እስራት የተፈረደባቸው የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና የእነ አንዷለም አራጌ የይግባኝ ጉዳይ ሀሙስ እለት ውሳኔ ያገኘ ሲሆን የሁለቱም የይግባኝ ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ የተባለባቸውን አምስት…
Rate this item
(8 votes)
መንግስት “ሽብርተኛ” ብሎ ከፈረጃቸው ድርጅቶች አንዱ የሆነውና በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው የግንቦት 7 አባል በመሆን የፈንጂ ስልጠና ሰጥተዋል በተባሉት ሻለቃ ማሞ ለማና አቶ አበበ ወንድማገኝ ላይ የቀረበው ክስ ከትላንት በስቲያ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሰማ፡፡ በእለቱ በተነበበው የክስ መዝገብ ላይ…
Rate this item
(6 votes)
የአረብ ሃገር ተጓዧን ያታለሉት በእስራት ተቀጡ የ14 ዓመቷን የቤት ሠራተኛ የደፈረው 10 አመት ተፈርዶበታል በአዲስ አበባ ጐማ ቁጠባ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሂሩት አጽበሃን “ሸርሙጣ” ብላ የሰደበችው ኪሮስ ሃይሉ በ15 ቀናት የጉልበት ስራ እንድትቀጣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ተወሰነ፡፡ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…