ዜና

Rate this item
(42 votes)
• ዩኒቨርሲቲው ለ15 ቀን ተዘግቶ ተማሪዎች ተሰናብተዋል• የመሬት መንቀጥቀጡ ትናንት ለ5 ተከታታይ ጊዜያት ተከስቷል• የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ከቤት ወጥተው በድንኳን ውስጥ ናቸው• የርዕደ መሬቱን መጠን የሚለካ መሳሪያ ነገ ይተከላል• መንቀጥቀጡ ለቀጣዮቹ ዘጠኝ ቀናት ይቀጥላል በሃዋሣ ከተማና በዙሪያዋ በሚገኙ ከተሞች ባለፈው እሁድ…
Rate this item
(19 votes)
5 የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ በሃዋሣ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ገንዳ ውስጥ የገቡ 3 ህፃናት ህይወታቸው አለፈ፡፡ ዕድሜያቸው 8‚ 12‚ እና 14 የሚሆናቸው ህፃናት፤ በሽቦ አጥር በተከለለው የዩኒቨርሲቲው የቆሻሻ ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ገንዳ ውስጥ በአጥር ተንጠላጥለው…
Rate this item
(13 votes)
• በድርቁ አካባቢዎች 350ሺ ተጨማሪ ህፃናት ይወለዳሉ• የነፍሰ ጡር እናቶች ቁጥር እየጨመረ ነው• የእርዳታ እህል በፍጥነት እንዲጓጓዝ ተጠየቀ በድርቅ በተጐዱ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በሚቀጥሉት 6 ወራት ውስጥ 350ሺህ ተጨማሪ ህፃናት እንደሚወለዱ የተባበሩት መንግስታት ያስታወቀ ሲሆን ለድርቁ የሚደረገው አለማቀፍ ድጋፍ የተቀዛቀዘ መሆኑ…
Rate this item
(15 votes)
በጋምቤላ ክልል በኑዌርና በአኝዋክ ብሔሮች መካከል በተፈጠረ ግጭት የክልሉ የፀጥታ ሃይል አባላትን ጨምሮ የ8 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በርካቶች በቦንብ ፍንዳታ የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ በግጭቱ ቤቶች የተቃጠሉ ሲሆን ከትላንት በስቲያ ጀምሮ እስከ ትናንት…
Rate this item
(10 votes)
• የግብጽና ሱዳን ሚኒስትሮች ልዩ ዝግጅት ለማድረግ መክረዋል• የሶስቱ አገራት መሪዎች በአ/አ በግድቡ ዙሪያ እንደሚመክሩ ይጠበቃል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በታችኛው የተፋሰሱ አገራት የሚያደርሰውን ተጽዕኖ በማጥናት ላይ የሚገኙት አለማቀፍ አማካሪ ተቋማት፤ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ የቴክኒክ ሃሳቦቻቸውን ያቀርባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅና…
Rate this item
(5 votes)
ለመቄዶንያና ለክብረ አረጋዊያን 450 ሺ ብር ለግሷል የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት በበጎ አድራጎት ስራ ለማክበር 640ሺ ብር የመደበ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ 250 ሺ ብር ሲለግስ፣ ለክብረ አረጋዊያን ደግሞ 200 ሺ ብር አበርክቷል፡፡ የፊታችን…