ዜና

Rate this item
(5 votes)
የኬንያ ፖሊስ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አገሪቱ ገብተዋል ያላቸውን 13 ኢትዮጵያውያን ባለፈው ረቡዕ ምሽት በመዲናዋ ናይሮቢ በቁጥጥር ስር ማዋሉንና ለፍርድ ለማቅረብ በምርመራ ላይ እንደሚገኝ ዥንዋ ከትናንት በስቲያ ዘግቧል፡፡በህገወጥ መንገድ ድንበር አቋርጠው ወደ ኬንያ ገብተዋል የተባሉት ኢትዮጵያውያኑ፣ በመዲናዋ ናይሮቢ በተከራዩት አንድ…
Rate this item
(5 votes)
16 ያህሉ ህፃናት ናቸው ተብሏል የሶማሊያ መንግስት ወደ መካከለኛው ምስራቅ በስደት ጉዞ ላይ የነበሩ 16 ህፃናትን ጨምሮ 50 ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ስር አውላ፣ በግዳጅ ወደ ሀገራቸው የመለሰች ሲሆን በሌላ በኩል፤ 260 ሶማሊያውያንና ኢትዮጵያውያን፣ በሊቢያ በተደራጁ የወንጀለኛ ቡድኖች እጅ ወድቀው እየተሰቃዩ መሆኑ…
Rate this item
(1 Vote)
212 ስልጣኞች ዛሬ ያስመርቃልናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በቀጣዩ የትምህርት ዘመን ኬኒያ ውስጥ ከሚገኘው MOI University ጋር በመተባበር፣ በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎችን ለመቀበል መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ኮሌጁ በዛሬው ዕለት በትራቭልና ቱሪዝም፣ በበረራ መስተንግዶ፣ በሆቴል ኦፕሬሽን፣ በፍሮንት ኦፊስ ኦፕሬሽን፣ በትኬቲንግና ሪዘርቬሽን ያሰለጠናቸውን 212 ተማሪዎች…
Rate this item
(1 Vote)
የሬድዮ እናቴሌቪዥን ፍቃድ የመስጠትና የመቆጣጠር ተግባር የሚያከናውነው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን በተደጋጋሚ ለአመልካቾች ማስታወቂያ ቢያወጣም በክልል የግል የንግድ ሬድዮ ጣቢያ ለመክፈት ፍላጎት ያለው አካል አለመገኘቱን አስታውቋል፡፡ባለስልጣኑ ከሠሞኑ የግል ሚዲያዎችን በተመለከተ ይፋ ባደረገው ዳሠሣዊ ጥናቱ ላይ የሬድዮ ፍቃድ መስጠት ከተጀመረ ጀምሮ 10…
Rate this item
(21 votes)
• ክልሉ የተቃዋሚ አመራሮችን ለማስፈታት ከአቅሜ በላይ ነው አለበማህበራዊ ሚዲያዎች ከረቡዕ ጀምሮ ለ5 ቀናት የተጠራው የንግድ መደብሮችን የመዝጋትና የትራንስፖርት አገልግሎትን የማቋረጥ አድማ፣ በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች ዛሬ 4ኛ ቀኑን እንደያዘ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮን ጨምሮ አፍሪካን ኒውስ ድረ-ገፅ እንደዘገቡት፤ በአንዳንድ…
Rate this item
(6 votes)
ወረርሽኝ፣ የ42 ሰዎች ህይወት አልፏል“በሽታውን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ከ100 ሚ. ብር በላይ ያስፈልጋል”የክልሉ ጤና ቢሮ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል በአማራ ክልል ከየካቲት ወር ወዲህ በተከሰተው የአተት ወረርሽኝ፣ የ42 ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የወረርሽኙ መነሻዎች የፀበል…