ዜና
• ክልሉ የተቃዋሚ አመራሮችን ለማስፈታት ከአቅሜ በላይ ነው አለበማህበራዊ ሚዲያዎች ከረቡዕ ጀምሮ ለ5 ቀናት የተጠራው የንግድ መደብሮችን የመዝጋትና የትራንስፖርት አገልግሎትን የማቋረጥ አድማ፣ በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች ዛሬ 4ኛ ቀኑን እንደያዘ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮን ጨምሮ አፍሪካን ኒውስ ድረ-ገፅ እንደዘገቡት፤ በአንዳንድ…
Read 7802 times
Published in
ዜና
ወረርሽኝ፣ የ42 ሰዎች ህይወት አልፏል“በሽታውን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ከ100 ሚ. ብር በላይ ያስፈልጋል”የክልሉ ጤና ቢሮ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል በአማራ ክልል ከየካቲት ወር ወዲህ በተከሰተው የአተት ወረርሽኝ፣ የ42 ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የወረርሽኙ መነሻዎች የፀበል…
Read 3324 times
Published in
ዜና
የመጨረሻ ዕጣፈንታቸውን ገና አላወቁምየሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፤ የጣሊያን መንግሥትን እርምጃን አውግዘዋልበሳኡዲ የሚገኙ ግማሽ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አደጋ ተጋርጦባቸዋል ለበርካታ አመታት በስደት ጣሊያን ሮም ውስጥ የኖሩ ከ800 በላይ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የጣሊያን መንግስት በጀመረው የፀረ ሽብር ዘመቻ ሰበብ፣ በጋራ ከሚኖሩበት ህንፃ ያለአንዳች ማስጠንቀቂያ በኃይል…
Read 4497 times
Published in
ዜና
“በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ፣ 195 አመራርና አባሎቻችን ታስረዋል” ሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ ሰሞኑን ከተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ በቀጣይ ዓመት ለሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምርጫ፣ተዋህደው ለመወዳደር ማቀዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ የፓርቲዎቹ አመራሮች፣ ከ20 በላይ ከሚሆኑ ዲፕሎማቶች ጋር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና አፈፃፀሙ፣ በቀጣይ…
Read 3047 times
Published in
ዜና
የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አቶ ነገሠ ተፈረደኝን፣ የብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳዮች ኃላፊ አድርጐ ሾመ፡፡ ባለፈው ነሐሴ 14 የተሰበሰበው የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት፤ ያለፉትን ሁለት ወራትና በጠቅላላ የዓመቱን የሥራ ክንውን ሪፖርት ያዳመጠ ሲሆን የስራ አስፈፃሚውን አሠራር በግልና በቡድን ገምግሟል፡፡ምክር…
Read 2469 times
Published in
ዜና
Saturday, 26 August 2017 11:46
የፀጥታው ም/ቤት ቀጣይ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ፤ በኤርትራ ላይ አዲስ የውሳኔ ሃሳብ ታቀርባለች
Written by አለማየሁ አንበሴ
ከመስከረም ጀምሮ ለአንድ ወር የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት ፕሬዚዳንትነትን ቦታ ከግብፅ የምትረከበው ኢትዮጵያ፤ በኤርትራ ጉዳይ፣ አዲስ የውሳኔ ሃሳብ ይዛ እንደምትቀርብ ይጠበቃል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰሞኑን በሠጠው ማብራሪያ፤ ኢትዮጵያ የም/ቤቱን የፕሬዚዳንትነት ቦታ ከመረከቧም በተጨማሪ የፀጥታው ም/ቤት አባል ሃገራት፣ መደበኛ ስብሰባቸውን ጳጉሜ…
Read 2571 times
Published in
ዜና